Tender Detail

Tender Details

  • Deadline05 Jul 2023, 5:57 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት  ሎት 1 ቱድር አተሽከርካሪ ሞተር የ207 በኃላ የተመረቱ የቢንዚን ሞተሮችን ወደ ናፍጣ ሞተር መቀየር።


ለፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት 

ሎት 1 ቱድር አተሽከርካሪ ሞተር የ207 በኃላ የተመረቱ የቢንዚን ሞተሮችን ወደ ናፍጣ ሞተር መቀየር።

ሎት 2 Share ponit ሶፍት ዌር

ሎት3 ይተሳቢ መለዋወጫ ዕቃ ሽያጭ

ሎት4 የሀገር መለዋወጫ ዕቃዎች ሽያጭ 

ሎት 5 የሲኖ መለዋወጫ ዕቃዎች ሽያጭ 

ሎት 6 ለዳፍ መለዋወጫ ዕቃዎች ሽያጭ 

ሎት 7 ቮሊቮል መለዋወጫ ዕቃዎች ሽያጭ 

ሎት 8 ቲዮታ መለዋወጫ ዕቃኦች ሽያጭ

ሎት 9 አነስተኛ ተሽከርካሪ መክናዎች መለዋወጫ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና ለመሸጥ ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ይህ ማስታወቂአይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት ሎት1 እና ሎት 2 የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/እና ሎት 3፣4፣5፣6፣7፣8እና9 በር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከድርጅቱ ቢሮ ቁጥር 28 በመምጣት መግዛት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ የምስክር ወረቀርት ኮፒ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማያይዝ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች ሎት 1እና 2 የሚያቀርቡትን የጨረታ ሠነድ ቴክኒካል ፋይናሺያል ፖስታ ኮፒ እና ኦርጅናል ለየብቻ በዘጋጀትና በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስታወቅያ ከወጣቀን ጀምሮ በገዥና ንብረት አስተዳደር በግዥንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 28 በተቀመጠ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

4. ተጫራቾች 3፣4፣5፣6፣7፣8እና 9 የሚገዙበትን ዋጋ በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 28  በተቀመጠ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. ተጫራቾች ከሎት3 እስከ ሎት9 የተዘረዘሩ እቃዎች ማስታወቂያ ከወጣቀብ ጀምሮ 5ቀናት በኋላ እቃውን ኮልፌ አጠና ተራ ልዩ ስሙ የቅድሞ ሸበሌ ትራንስፖርት ኢማ ግቢ ውስጥ በአካል ቀርበው ማየት ይችላሉ።

6.ሎት3፣4፣556፤7፣8 እና 9 ለእያንዳዱ የጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በጥሬ ገንዘብ ወይም በCPOማስያዝ ይኖርበታል።

7. ተጫራቾች ሎት 1እና 2 የጨረታ ማስከበሪያ /Bid Bond/ የሚሸጡበትን ዋጋ 2%  በባንክ በተእ፣ሠከረለት ቼክ ሲፒኦ በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ለእያንዳዱ ሎት ማቅረብ ይኖርባቸዋ።

8. ጨረታው የሚከፈተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበተ ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ቆይቶ በ15ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፤00 ሰዓት ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 28 ይከፈታል።  የመክፈቻው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ላከዋለ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ቦታና ሰዓት ይከፈታል።

9. አገልግሎታች ጨረታው በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፤፟ የፐብሊክ ስርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት ከሜክሲኮ ወደ ልደታ ቤተክርስቲያን የሚወስደው መንገድ ላይ ፓሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ፦ ስልክ ቁጥር 011 5 50 45 64

Save Tender