Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Jul 2023, 5:15 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ኛ የተለያዩ የአዲስ እና ያገለገሉ የፋብሪካ ዕቃዎች /Mesh bag Loom Automatic PP bag cutter Machin /ያገለገለገሉ የቻይና የስፌት መኪና ያገለገሉ የፒፒ ከረጢት የህትመት ማሽን የJakhard spare parts/ እዲሁም የተለያየ መጠን ያላቸው የፒፒ ከረጢቶች። 2ኛ የFSB ቅጥቅጥ የህዝብ ማመላለሻ መኪና በጨረታ አውዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉ መስፈርቶችን በሟሟላት ተወዳድሮ መግዛት ይቻላል።


1ኛ የተለያዩ የአዲስ እና ያገለገሉ የፋብሪካ ዕቃዎች /Mesh bag Loom Automatic PP bag cutter Machin /ያገለገለገሉ የቻይና የስፌት መኪና ያገለገሉ የፒፒ ከረጢት የህትመት ማሽን የJakhard spare parts/ እዲሁም የተለያየ መጠን ያላቸው የፒፒ ከረጢቶች።

2ኛ የFSB ቅጥቅጥ የህዝብ ማመላለሻ መኪና በጨረታ አውዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። በመሆኑም መግዛት የሚፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅት ከዚህ ቀጥሎ ያሉ መስፈርቶችን በሟሟላት ተወዳድሮ መግዛት ይቻላል።

1.ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እና የዐመቱን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

2. ለጨረታ ሰነድ ግዥ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መግዛት አለባቸው።

3. ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ማስያዝ የአቅርቦቱን ዋጋ 25 በሲፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና ሰነድ ማስያዝ አለባቸው።

4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዶቹን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 27/10/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት ሰዓት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ዩኒየኑ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።

5. የጨረታ መክፈቻ ቀን 27/10/015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ዕቃዎች እና የሕዝብ ማመላለሻ መኪና በዩኒየን መጋዘን እና በዩኒየን ግቢ ውስጥ አይተው ዋጋ መስጥት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተተርሶ ዋጋ ማቅረብ የተከለከለነው።

8. ዩኒየኑ የተሻለ ዋጋ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. አሸናፊው ተጫራች የገዛውን ንብረት ሙሉ ዋጋ በ10 /አስር/ ቀን ከፍሎ ከዩኒየኑ መጋዘን ማንሳት ይኖርበታል

አድራሻ፤፟ በጅማ መንገድ ከስዲስ አበባ 80ኪ.ሜ ላይ ይገኛል

ለተጨማሪ ማብራሪያ ፦ በስልክ ቁጥር 011 342 02 65/08 65/01 40 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

Save Tender