Tender Detail

Tender Details

  • Deadline07 Jul 2023, 4:25 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአማራ ብሔራዊ ክላልዊ መንግስት በእሜን ወሎ ዞን የህብሩ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥ ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት ለህበሩ ወረዳ ቱሪዝም ጽ/ቤት የባህል ሙያ አገልግሎት በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የባህሉ ቡድኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


1. በዘመኑ የታድሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው በተጠየቁ የግዥ አይነትና ዘርፉ የንግድ ፈቃድ ማቅረእብ የሚችሉ ።

2. የገብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ያላቸው።

3. የግዥ መጠኑ ከበርብር200,000.00 /ሁለት መቶ ሺህ ብር / እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይ የተመዘገቡ መሆናቸው የሚያረጋግጥ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

4ማስታወቂያ አየር ላይ የሚቆይብት ጊዜ የባህል ቡድን የሙያ አገልግሎት በአዲ ዘመን ጋዜጣ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ 15 ቀእናት እስከ 11፡30 የስራ ቀን ድረስ ብቻ ነው።

5.የጨረታውን ማስከበሪያ የብህል ቡድን የሙያ አገልግሎት 2000.00 /ሁለት ሺህ ብር/ በCPO ያስያዙት ወይም ገንዘቡ አስቀድሞ  ገቢ ባማድረግ ገቢያደረጉበት ደረሰኝ ኮፒ ፖስታውስጥ በማድረግ ያቀርባሉ።

6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ እና መምሪያ ለእያንዳዱ ለተጠየቀ ግዥ ሰነድ በማይመለስ ብር 10.00አስር ብር/ ብቻበመክፈል የተዘጋጀው ዝርዝር ከሰኞ እስከ አብ በስራ ሰዓት ጨረታው አየር ላይ ከሚቆይበት እስከ መጨረሻው  እን እስከ 11፡30 ሰዓት ረስ ቢሮ ቁጥር 02 በመገኘት መግዛት ይቻላል።

7. ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ኦርጅናል እና ኮፒ በምላእት እስከ 3፡30 ሰዓት ድረስ ቢሮ ቁጥር 02 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8. ጨረታው መደበኛ በጀት የባህል ቡድን ሙያ አገልግሎት በ16ናው ቀን በ3፤30 ሰዓይ ይታሸጋል የጨረታ ሳጥኑ ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

9. የጨረታ ሳጥን የሚከፈትበት ቦታ ግዥየን/አስ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 02 በመደበኛ በጀት የባህል ቡድን የሙያ አገልግሎት በ16ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች እራሳቸው ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል። ጨረታው የሚከፈትበት እለት የስራ ቀን ካልሆነ ወይም በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለፀው በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ የሚከፈት ይሆናል።

10. ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ ከሆኑ 10% የውል ማስክበሪያ ሲፒኦ ወይም የተረጋግገጠ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ ተጠበቀ ነው።

12። በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 02 ድረስ በአካል በመገኘት ማግኘት ይችላሉ 

Save Tender