የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተለያዩ አዲስ የጄኔኔተር ዕቃዎች አዲስ የግንባታ እና የኔትወርክ እቃዎች አዲስ የኢንፎሽን ቴክኖሎጂ እቃዎች ATM PARTS Memory Printer Spar Hp server spares cared ወዘተ አዲስ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዕቃዎች cables Storage Hard Disk,disk Driver Mobil phone Sensor ligth Stationery አዲስ ኔትወርክ እቃዎችና ሜኒ ፑለተሮች /አዲስ የሚተር ሳይክል ከለመዳሪዎች/ አዲስ የሞተር ሳይክል መለዋወጫ /የተለያዩ አይነት አዲስ አይቲ እቃዎች/ እና የተለያዩ አይነት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

1.. ንብረቶቹን ከሰኔ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ቃሊቲ መንገድ ትራንስፖርት ማሰልጠኛ ማዕከል ጎ በመኢገኘው የቀድሞ አማልጋሜትድግቢውስጥ እና ቃሊትቲ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቃልቲ ቅርጫፍ ትይዩ ባለው አስፓልት ወደውስጥ 300 ሜትር ገባ ብሎ አካባቢ በሚገኘው የቀድሞ ብራሌ ጥጥ መዳመጫ ግቢ ውስጥ በስራ ሰዓት ብቻ በመገኘት ማየት ይችላሉ።
2.ስለ አሻሻጡ የተዘጋጀው ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን ሠነድ ቄራ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጎፋ ሰፈር ቅርጫፍ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 101 የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከሰኔ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋርቱ ሦስት ሰዓት ተኩል /3፤30/ ድረስ መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት የዕቃ ዓይነት የጨረታ የመነሻ ዋጋቸውን 25% /ሃይ አምስት በመቶ/ የጨረታ ማስከበሪያ /Bid Bond/ በባንክ ክፍያማዘዣ /CPO/ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ /Commercial Ban of Ethiopia/በሚል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
4. ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ አሸናፊ ለሁኑት ለሚገዙት ዕቃ ክፍያ የሚታሰብ ሲሆን ተሸናፊ ለሆኑት ለሚገዙት ዕቃ ክፍያ የሚታሰብ ሲሆን ተሸናፊ ለሆኑት ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለሳል።
5. ጨረታው ሰነድ ማስገቢያ ሳጥኖች ሰኔ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፤30 ሁሉም በአንድ ላይ ይዘጋሉ።
6። ተጫራቾች ለንብረቶቹ የሚሰጠውን ዋጋ ከጨረታ ማስከበሪያ እና ሌሎችም አስፈላጊ ሠነዶች በፖስታበማሸግ የጨረታ ሰነድ ማስገቢያ ሳጥኖች ሰኔ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 4፡30 ሁሉም ተጫራቾች ወይም ውጋዊ ወኪሎቻቸው እዲሁም ታዛቢዎች በተገኙበት ቄራ በሚገኘው የጎፋ ሰፈር ቅርጫፍ የሰራተኞች የመዝናኛ ክበብ አዳራሽ በግልጽ ይከፈታ።