Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Jun 2023, 12:29 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማዕድ ለማት ኮርፖሬሽን በ2015 በጀት ኮርፖሬሽኑ የተሽከራካሪ ጥገና መለዋወጫ እቃዎች በግልጥ ጨረታ አወዳድሮ ፣እግዛት ይፈልጋል።


1. በዘርፉ የታደሠ ንግድ ፈቃድ

2. ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ስራ ፈቃድ።

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገብ አሰርተፍኬት

4. በመንግስት አቅራቢነት የተመዘገቡ

5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር / TIN /ሰርተፍኬት ያለው።

1. ተጫራቾች በሎት ወይም በሚወዳደሩበት ዕቃዎች 1% በጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ከጨረታ ሰነዳቸው ገንዘብ ለተሸናፊዎች ይመለስላቸዋል።

2. በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 05 ቀናት የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የማዕድ ልማት ኮርፖሬሽን የግዥ ፋይናስ ንብረት አስርተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 05 የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

3. ማንኛውም የጨረታ ተወዳዳሪ  በሚያወርበው የዕቃዎች ዋጋ በግልፅ በማያሻማ መልክ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው  ከዚህ መመሪያ ጋር በተያያዘ ዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ የነጠላ እና የጠቅላላ ዋጋውን ከነቫቱ ሞልተው ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልቶ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒ በመለየት በተወሰነው ጊዜ ውስጥ ሰመራ የአፋር ብሄራዊ ክላላዊ መንግስት የማዕድ ልማት ኮርፖሬሽን ፎቅ ላይ በሚገኘው ክፍል ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

4. የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ላላኡት ተከታታይ 05 ቀናት የሚቆይ እና በ06ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የሚዘጋ ሆኖ  በዕለቱ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል። ሆኖም የመክፈቻው ቀን በበዓል ወይም በእረፍትት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል። እዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምክኛት በሚከፈት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መክፈት አያስተጓጉልም።

5. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

6. ለተጨማሪ መረጃ በቢሮ ስልክ ቁጥር 033-366-67-63 ደውለው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

Save Tender