በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በደጀን ወረዳ ባጽዋት ኳላንታይን ጣቢያ በህገ ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀስ የተገኘ የፀረተባይ ኬሚካል በወረዳው ሴክተር ም/ቤቶች ውስጥ የሚገኙ ያገለገሉ የመኪና ጎማ ና ባትሪ እና ሌሎች ያገለገሉ ዕቃዎችን አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
1. ህጋዊ የታደሰ ፈቃድ ያለው እና የሚፈለግበትን የዘመኑ ግብር የከፈለ በመሆኑ ስረጃ ማቅረብ የሚችል።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ንምበር ሰርተፍኬት ያለው/
3. የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት ማስረጃ ያለው።
4. ለጸረተባይ ኬሚከል ተጫራቾች ከላይ ተራ ቁጥር 1_ 3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
5. ያገለገሉ የመኪና ጎማዎች ባትሪና ሌሎች ያገለገሉ እቃዎች ማንኛውም ግለሰብ ወይም ድርጅት መወዳደር ይቻላል።
6. ተጫራቾች የተጠየቁትን እቃ በተሰጠው ዝርዝር መግለጫ መሰረት መሙላት አለባቸው።
7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ዝርዝር መረጃ የያዘውን ሰነድ ከደጀን ወረዳ ገንዘእብ ጽ /ቤት በመቅረብ 30,000/ሰላሳ ሺህ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
8. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ብር /በመስሪያ ቤቱ ደረሰኝ / የፀረ ተባይ ኬሚካል 10,000/አስር ሺህ ብር/ እና ሌሎች ያገለገሉ ቃዎች 500 / አምስት መቶ ብር/ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
9.ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን ስርዝ ድልዝ በሌለበት ሁኔታአ በመሙላት በጥንቃቂቀ በታሸገ ፓስታ በመፈረም ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት በቅየር ላይ ውሎ በ16ናው ቀን እስከ ጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ማገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚሁ እለት 3፡30 ታሽጎ 4፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
10. አሸናፊው ተጫራቾች አሸናፊነት በተገለፀለቸው ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ጠቅላላ ዋአ 10% የውል ማስከበሪያ ማስያዝ ቀርበው ውል መያዝ አለባቸው።
11. መስሪያ ቤቱ ይተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተሰጠው ነው።
12. የጨረታው ተሳታፊዎች ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ደ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 09 በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 058776043 በመደወል ማግኘት ይቻላሉ።
