Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Jun 2023, 5:01 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት በ2015 በጀት ለቢሮ አገልግሎት ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችና ኤለኢክትሪኮች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት እና የተለያዩ መጠን ያላቸውን ክፍሎች የተሟላ ማቴሪያል አቅርቦ ደረጃውን ቨጠበቀ ሁኔታ የማስዋብ ስራ /office renova-tion/ለማሰራት ይፈልጋል።


1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ 

2 ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ የንግድ ስራ ፈቃድ

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ማዝገባ ሰርተፍኬት 

4. በመንግስት አቅራቢነት የተመዘገበ።

5. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ሰርተፍኬት ያለው።

1. ተጫራቾች የሎቱን ወይም በሚወዳደሩበ ዕቃውች ሆነ የማስዋብ ስራ /office renovation/1% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ  /C.P.O/ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። የጨረታው አሸናፊ እደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ግብዘብ ለተሸናፊዎች ይመለስላቸዋል።

2. ብጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 05 ቀናት የጨረታውን የሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት የግዥ ፋይናስና ንብረት አስተዳደር ድይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መጋዛት ይችላሉ።

3. ማንኛውም የጨረታ ተወዳዳሪ በሚያቀርበው የእቃዎች ዋጋ ሆነ ማስዋብ  /office renovation/ ክፍያ በግልጽ በማያሻማ መልኩ ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው ከዚህ መመሪያ ጋር በተያያዘዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ  የነጠላ እና የጠቅላላ ዋጋውን ከዚህ መመሪያ ጋር በተያያዘ ዋጋ ማቅረቢያ ሰንጠረዥ የንዕተላ ና የጠቅላላ ዋጋውን ከነ ቫቱ ሞልቶ ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አሟልቶኦ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒ በመለየት በተወሰነው ጊዜ ውስጥ ሠመራ የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የርዕሰ መስተዳደር ጽ/ቤት  ምድር ላይ በሚገኘው ክፍል ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት አለባቸው።

4.ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮኦ ባሉት ተከታታይ 5 ቀናት  የሚቆይና በ6ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት የሚዘጋ ሆኖ በዕለቱ 4፤30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይፋ ይከፈታል። ሆኖም ግን የመክፈቻው ቀን በዓል ቀይም የእረፍት  ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል። እዲሁም ተጫራቾች በራሱ ምክኛት በሚከፈትበት ግዜ ሳይገኝ ቢቅር የጨረታውን መክፈት አያስተጓጉልም።

5. ቢሮው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ  የተጠበቀ ነው።

Save Tender