Tender Detail

Tender Details

  • Deadline02 Jul 2023, 3:54 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የግዥ መለያ ቁጥር በኢፌደሪ መከላከያ ሚኒስቴር ትምህርትና ስልጠና ዋና መምረያ በሜ/ጄ/ሙሉጌታ ቡሊ ፓሊ ቴ/ኮሌጅ ገ/ጨ/04/2015 ኮሌጆችን ለ2016 በጀት ዓመት የመደበኛ ሰርቪሳገልግሎት ከአዲስ አበባ ሆስፒታል የሚሰጡ ሀይሩፍ ተሽከርካሪ ደብል ጋቢና ሃይሉክስ እና ለአፓረንት ሽፕ ለሚወጡ ተማሪዎች ሰርቪስ የሚሰጡ ባለ 25 ወንበር ባለ 47 ወንበር ባለ 60 ወንበር በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል


1. በህዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።

2. በዚህ ስራ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ የመንግስት የስራ ግብር የከፈሉት የጨረታ ማሳተፊያ ደብዳቤ/ ክሪሳንስ/ማቅረብ የሚቻል በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል ከገቢዎች እና ጉምሩክ ባለስልጣን ጊዜ ገደብ ያላልውፍውብውት ማቅረብ የሚችል።

3. ተጨማሪኢ እሲት ታክስ /ቫት/ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።

4. አስተማማኝ ኢንሹራንስ /ጋራንት/ያለው መኪና ማቅረብ የሚችል መሆን አለባቸው።

5. የተጨረታ ዋስትና 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/በህጋዊ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሪአ ገንዘብ ጨምሮ በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋናው እና ኮፒውን በማሸግ ሲፒኦ በኦርጅናል ዶክሜንት በማድረግ በአንድ ትልቅ ፓስታ በማሸግ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 100 /አንድ መቶ ብር/ በፋይናስ ዴስክ በመክፈል ሰነዱ ከግዥ ዴስክመውሰድ ይቻላል።

6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 26/10/2015 ከጠዋቱ 4፡30 ተዘግቶ ወዲያውኑ 5፡00 ሰዓት በኮሌጁ መሰብሰቢያ አዳራሽ ቢሮ ይከፈታል።

7. ማንኛውም ተጫራች እያንዳዱ ዋጋ በማቅረቢያ ፐርፎርማስ ላይ ሲያስቀምጥ በርቅቱና በመኪናው አይነት መሰረት በግልፅ በማድረግ ማቅረብ ይገባቸዋል።

8 ነ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender