ንብረትነታቸው የዋሊፍ ንግድና ኤዱስትሪ አ.ማ ያገለገሉ ገልባጭሲኖትራክ መኪናዎች ባሉበት ሁኔታና ቦታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
1. ኢትዮጵያ ዜኘት ያላቸው ሆኖ ሠነድ ለመግዛት ሲመጡ ይኧንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ ወይም መታወቂያ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. በዋሊፍ ንግድና ኢዱስትሪ አ.ማ በሚገኝበት አራት ኮሎ ንብ ባንክ ህንፃ ቁጥር 2 ቢሮ ቁጥር 212 በመምጣት የንብረቶቹን ዝርዝር መረጃ የያዘ የተጫራቾች መመሪያ እና የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ የማይመለስ ብር 1000.000/ አንድ ሺህ ብር/ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።
3. ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ማስታወቂአይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀናት ትራክ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜ ያገለገሉ ገልባጭ ሲኖትራክ መኪናዎች በቡራዩ አዋሽ ሜዳ በሚገኘው ዋሊፍ ቡናና ሻይ ፋብሪካ በመሄድ መመልከት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የሚገዙትን ያገለገሉ ንብረቶችን የጨረታ መነሻ ዋጋ 10 በመቶ /10%/ የችዕረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር በማያይዝ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በዋሊፍንግድና ኢዱስትሪ አ.ማ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 212 ለዚሁ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመዘርጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. የጨረታ ሳጥኑ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16 ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚይዝውን ቀን 4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አራት ኪሎ በባንክ ህንፃ ቁጥር 2 ቢሮ ቁጥር 212 ይከፈታል። ሆኖም የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበአዐላት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል። እንዲሁም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታው መከፈት አያስተጓጉልም።
6.በጨረታው አሸናፊኢ የሆኑ ተጫራቾች አሸናፊነታቸው በተገለፀላቸው ከ7 የሥራ ቀናት በኋላ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ዋጋ በሙሉ መክፈልል ይኖርባቸዋል። ሆኖም ሙሉ ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ገደብ በመክፈል ካልቻሉ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለአክሲዮን ማህበሩ ገቢ ይደረጋል።
7. የጭዕረታው መገምገሚያ መስፈርት ዋጋና የተሟላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ሲፒኦ/ እንዲሁም በሰነዱ የተገለጹት አሟልቶ መገኘት ነው የሚወዳደሩበትን ያገለገሉ ንብረቶች መነሻ ዋጋ 10 በቶ /10%/ ያላስያዘ እና በሰነዱ የተቀመጡ ሌሎች ነጥቢችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ ይደረጋል። የሚዘጋጀው የጨረታው ማስከበሪያ ሲፒኦ አዲስ አበባባ ውጭ ከሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርጫፍ ብቻ መሆን ይኖርበታል።
8. አገልግሎት ባወጣው ጨረታ ሰነድ በስሙ ሳይገዛ የተወዳደረ ማንኛውም ተጫራች ከተገኘ ከውድድር ውድቅ ይደረጋል።
9.በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉባቸው ንብረቶች መሉ ክፍያ ከፍሎ እስከሚወሰድ ድረስ ለውል አስተገባበር ዋስትና የሚሆን የጠቅላላ ዋጋውን 10 በመቶ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለበት
10.አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉበትን ገንዘብ አጠቃለው በመክፈል ንብረቶቹ በ10 ቀናት ውስጥ የማንሳት ግዴታ አለባቸው።
11. ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 0118123093 ወይም 0118123098 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።
12. አገልግሎት ጨረታን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን ለመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
