Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Jul 2023, 11:32 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ለሚከናውናቸው ሥራዎች አገልግሎት የማይሰጡ አጣናዎች ቁርጥራጭ አጠናዎች እና ቆርቆሮዎች ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ላይ በተገለፁ ዓይነት መጠን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።


  የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን ለሚከናውናቸው ሥራዎች አገልግሎት የማይሰጡ አጣናዎች ቁርጥራጭ አጠናዎች እና ቆርቆሮዎች ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ላይ በተገለፁ ዓይነት መጠን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ተ.ቁ የሚሸጠው የዕቃ ዓይነት መለኪያ ብዛት የጨረታ መእለያቁጥር  ጨረታ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ  የጨረታ መዝጊይ አቀንና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት ንብረት የሚገኙበት ቦታዎች
1

ባለስልጣን መ/ቤቱ ለሚያከናውናቸው ሥራዎች አገልግሎት የማይሽዕትዑ

1.1 አጠና ባለ 12

1.2 አጠና ባለ 10

1.3 አጠና ባለ 8

በቁጥር

በቁጥር

በቁጥር

903

845

427

ኣ ከመባ/ንማ/011/2015 30 ቀን  26 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ  4፡00 ሰዓት ሰኔ 26 ቀን  2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በባለሰልጣን መ/ቤት የተለያዩ ሳይቶች
2 ቁርጥራጭ አጠናዎች በጥቅል 05  
3 ቁርጥራጭ ቆርቆሮዎች በጥቅል 05  

1. ተጫራቾች በማንኛውም ዘርፍ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት  የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ   ሰርተፍኬት ህጋዊ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡30 እስከ 6፡30 ሰዓት እና ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ከባለሥልጣን መ/ቤቱ የፋይናስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 107 መውሰድ ይችላሉ።

3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ወይም Certified Payement Order/ CPO/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ከባንክ የሚወርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ለ60 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆን ይኖርበታል።

4. ማንኛውም ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱ በኤንቨሎፕ በማሸግ ከላይ በሰን ጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከተጠቀሰው ቀናት ሰዓት  በባለስልጣኑ መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተሰጠው ቀንና ሰዓት በባለ ስልጣኑ መ/በኢት ይከፈታል።

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም  ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፤፟ አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን ሳር ቤት

ስልክ ቁጥር ፦ 011-3-72-94-64/011-3-72-00-47

Save Tender