Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Jul 2023, 4:09 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን በምግብ እጥረት የተጎዱ ህፃናት አጥቢ እናት እና ነፍሰጡር እናቶች የአልሚ ምግብ ድጋፍ ለማድረግ ሰነዶችን በማሳተም በየወረዳው ለማስረከብ ለማሰራጨት እና ሪፖት ለማድረግ እዲያመች፡


1.የምግብ ማስከበሪያ ሰነድ ባለአራት ገጽ ካርቦን ኮፒ በተለያየ ቀለም 

2. የተጠቃሚዎች መመዝገቢያ ሰነድ ባለሁለት ገጽ ካርቦን ኮፒ በተለያየ ቀለም 

3. ወርሃዊ ሪፖርት ማድረጊያ ሰነድ ባለሁለይ ገጽ ካርቦን ኮፒ በተለያየ ቀለም በህጋዊ ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሳተም ይፈልጋል ።

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው

2. ለአቅራቢነት የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀቅት ማቅረብ የሚችል።

3. ተጨማሪ የእሴት ታክስ /VAT/ ተመዝጋቢ የሆነ።

4. የግብር ከፋይ ሰርተፍኬትና መለያ ቁጥር ያለው።

5. የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው የግብር ከፋይ ማስረጃ የሚያቀርብ።

6. ተጫራቾች የሰነዶች ህትትመት ዝርዝር መግለጫ /ስፔሲፊኬሽን / ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ።

7. ተጨረታ ማስከበሪያ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ብውህጋዊ ባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ማስያዝ አለበት።

8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ፋይናሺያል አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒዎችን እዲሁም ቴክኒካል አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒዎችን ሰነድ በተለያዩ ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ ለየብቻቸው ታሽጎ በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተክውርውና በሁለት ዶክመንት ላይ ስምና አድራሻ በመታፍ ሕጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ስዓት ላይ ታሽጎ በዛውኑ ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቤሮ ግዥ ፋይናስ ቢሮ ቁትR 56 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። የጨረታ ማስከበሪያው ከቴክኒካል ሰነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት።

9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልጋቸው ግዥ ፋ/ናስ/ ዳይሬክቶሬት በስልክ ቁጥር 0462212413 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

Save Tender