Tender Detail

Tender Details

  • Deadline03 Jul 2023, 1:22 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

በደ/ኦ/ዞን የማሌ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዐዐመት ለእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽ/ቤት በሪቮልቪንግ ፈንድ እንሣት መድሃኒት ግዥ በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ተጫቾችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


1.በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያለውና በ2015 ዓ.ም ግብር ከፍሎ ፈቃድ ያሳደሰ።

2. የቫት የመዝጋቢ የነ/ች

3. የ2% ታክስ ለመክፈል ፈቃደኛ የሆነች

4. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ አከፋፈል የሚሰጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል 

5. ከገቢዎች ጎምሩክ ባለስልጣን ስለ ግብር አከፋፈል  የሚሠጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል

6. ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ 5000/አምስት ሺህ/ብር በባንክ በተረጋገጠ /C..O/ሲፒኦ ብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበ የጨረታ ሠነድ ሙሉ መረጃውን ኦርጅናል ኮፒ ዶክመንት በመያዝ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር / ብቻ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 /አስራ አምስት /ተእከታታይ  ቀናት በማሌ ወረዳ ግ/ፋ/ን/አስ/ሥ/ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በአካል በመቅረብ መግዛት ይኖርባቸዋል።

8. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15  /አስራ አምስት/ተከታታይ ቀናት ላይ ወሎ በ16ናው ቀን የሥራ ቀን ከሆነ ብቻ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በ3፡00 ሰዓት አንድ ኦርጅናል እና 2ኮፒ በመያዝ ለዚህ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን በማሰገባት በ3፡30 ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት ላይ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በይፋ ይከፈታል።

ማሳሰቢያ፦

ዕቃው ሲቀርብ በውል መሠረት 20% ሊቸምርም ሊቀንስም እደሚችል መ/ቤቱ ያሳስባል።

ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መቡ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ፦ 0916158789/0960191521/በመደወል ማግኘት ይቻላሉ።

Save Tender