Tender Detail

Tender Details

  • Deadline31 Jul 2023, 1:05 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

የኢትዮጵያ አየርመንገድ ግሮፕ የፈሳሽ ሳሙና የዱቄት ሳሙና የእጅ ሳኒታይዘር እና በረኪና 5% በቋሚነት ሊያቀርቡ የሚችሉ አምራች ድርጅቶችን ብቻ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


1. ለስራው  ብቁ የሆኑ ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ከኢትዮጵያ የጥራት ደረጃዎች ማረጋገጫ የሰሩ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ተመስጋቢ የሆኑ በዘርፉ ከኢትዮጵያ ጥራት እና ደረጃዎች ማረጋገጭዓ ባለስልጣን የጥራት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ከኢትዮጵያ ምግብና መድሀኒት ባለስልጣን የተሰጠ የአምራችነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያአልቸው  የተፈላጊውን ምርት ናሙና ማቅረብ የሚችሉ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የመንግስት መስሪያ ቤቶች  በሚያወጡት  ለመሳተፍ ጊዜያዊ ያላለፈበት ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/በባንክ የተረጋገጠ ቼክ /ሲፒኦ/ ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል። አሸናፊው ከተለየ በኋላ በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ተመላሽ ይሆናል።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ   ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርጫፍ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በሂሳብ ቁጥር 100000695877/E-99/ለኢትዮጵያ አየር ንግድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-T384 በሚል ገቢ በማድረኛ የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ቅጅ /Diposit Slip Copy/ከታች በተጠቀሰው የኢሜል አድራሻ በመላክ የጨረታ ሰነዱ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል በኢሜል ኤንቨሎፕ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል እስከ ሐምሌ 14 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30  ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦሌ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ዋና እሥሪያ ቤት በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ በ9፡00 ሰዓት ይከፈታል።

Save Tender