Tender Detail

Tender Details

  • Deadline02 Jul 2023, 5:06 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በኢሉባቡር ዞን ያዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ንብረትነቱን ዛፍ የመንገድ ስራ የተወሰነ የግል ማህበር በዕዳ የተያዘ ዶዘር ክፍተኛ ፍርድ ቤት በምግዛት በቁጥር 31188 በ1/10/2010 በዋለው ችሎት ዶዘሩ ለያዩ ወረዳ መንገድና ሎጀስቲክ ጽ/ቤት ተሽጦ ዕዳው እዲከፈል የተወሰነ ስለሆነ ዶዘሩ በግጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


1. የዶዘሩ ዓይነት CATERIIAR3203 ሞተር ቁጥር 84506 የሻንሲ ቁጥር 1715517 ረጅስትሪል ባጆ 43418705  የተመረተበት ሀገር።

2. ንብረቱ ሊሸጥ ጨረታው ወጥቶ ለዕዳው ዋስትና ተከራካሪ ያለመኖሩ።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ /CPO/ 17500.00 /መቶ ሰባ አምስት ሺህ ብር/ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. የጨረታውን ሰነድ ጨረታውን በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ያዩ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት አካውንት 1000056132159 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ በማድረግ ሰነዱን መግዛት ይቻላል።

5. የመወዳደሪያ ሰነድ ስርዝ ድልዝ የሌለው እና  የሚነበብ መሆን አለበት።

6. የጨረታው አሸናፊ ዶዘሩ ያሸነፈበት ጥቅላላ ዋጋበ10 /አሥር/ ቀናት መካከል ብመክፈል ማሽቡብ መረከብ ይኖርበታል።

7. ጨረታው ያሸነፈ ግለሰብ በተጠቀሰው ቀን ክፍያውን ከፍሎ ካላጠናቀቀ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ተደርጎ ጨረታው ውድቅ ይደረጋል።

8. ማንኛውም ተጫራች ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት ማሟላት ይኖርበታል።

9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከያዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት እስከ 15ና ቀን እስከ 11፡30 ሰዓት መግዛት ይችላል።

10. ተጫራቾች በ16ናው ቀን ጨረታ ሰነድ በእመሙላት ከ2፡30 እስከ 3፡00 ሰዓት ያዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን በማስገባት ሣጥኑ 3፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል።

11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፍል የመሰረእዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ፦ ያዮ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በአካል በምገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 047 33 00 69 ማግኘት ይችላል።

Save Tender