የመደወላቡ ዩንቨርሲቲ በ2016 ዐ.ም በጀት ዓመት ዕቃዎችንና አገልግሎቶችን መጋዛት ይፈልጋል።
| ሎት | የእቃው /አገልግሎት ዓይነት/ | የሚያስፈልገው የጨረታ ማስከበሪያ ሲ ፒ ኦ /ቢድ ቦንድ/ |
| 1 | የተማሪ ቀለብ ወጣወጥ አቅርቦት/ሮቤ።=፣ጎባእና ሻሸመኔ ካምፓስ | 100,000.00 |
| የዳቦ አቅርቦት/ሮቤ፣ጎባ፣ሻሸመኔ ካምፓስ | ||
| የጥሬ ጤፍ አቅርቦት | ||
| የጤፍ እንጀራ አቅርቦት /ሮቤ፣ጎባ፣እና ሻሸመኔ ካምፓስ | ||
| የወጣወጥ ግብዓት ሻሸመነኢ ካፓስ | ||
| 2 | የማገዶ እንጨት /ሮቤ/ጎባ/እና ሻሸመኔ ካምፓስ | 50,000 |
1. አቅራቢዎች የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ተመዝጋቢ የሆኑና ዕቃዎቹ /አገልግሎቶችን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውየዘመኑ ግብር የከፈሉና የንግድ ፈቃድ ያደሱ እዲሁም በግዥ ኤጀንሲ ድረ-ገጽ ላይ አቅራቢዎች ዝርዝር ላይ በዘርፉ የተመዘገቡ መሆን ይኖርበታል።
2. ተጫራቾች በሰንጠረዡ የተመለከተውን የባንክ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ CPOወይም ቢድ ቦንድ ማስያዝ አለባቸእው። ከኢንሹራንስ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበርያ ተቀባይነት የለውም።
3. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በጋዜጣ ማስታወቂአይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የአማይመለስ ብር 100.00 /'አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በመደወላቡ ዩንቨርሲቲ ባሌሮቤ ካምፓስ በግዥ ክፍል አዲሱ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቁጥር 120 አስፈላጊውን የንግድ ፈቃድ ይዘው በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ዮርባቸዋል።
5. ጨረታውን በማስታወቂአይ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚሸጥ ሲሆን በ16ኛ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዙሁ ለት ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበእት በመደወላቡ ዩንቨርሲቲ ባሌ ሮቤ ዋናው ካምፓስ አዲሱ ህንፃ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። እለቱ ቅዳሜ እሁድ ወይም የሕዝብ በዓት ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓትና ቦታ ይከፈታል።
6. ተጫራቾች የዕያንዳዱ የዕቃ ዋጋ ሊሰጡ ቫት አካውንት በሰነድ ላይ በተጠቀሰው መለኪያና ዩንቭርሲቲው ባዘጋጀው ሰነድ ላይ ቻ ዋጋ መሙላት ያለበት ሲሆን ከዚህ ውጭ የሚሞላ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም። እዲሁም ተጫራቾች የሚወዳደሩበት በእያንዳዱ ሰነድ ላይ አስፈላጊ የሆኑ ህጋዊ ዶችክመንቶች መያያዝ አለባቸው።
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የሚከፈተው ኮፒ ሰነድ በምሆኑ ቴክኒካል ዶክመንቶች CPOBID BOND እና አስፈአልጊ ዶክመንቶች በኮፒ ሰነድ ውስት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8.ተጫራቾች ያሸነፉባቸወን ዕቃዎች ማንኛውም ወጪ በራሣቸው በመሸነፍን በመደውላቡ ዩንቨርሲቲ ባሌ ሮቤ ዋና ካምፓስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. የተማሪ ቀለብ ወጣወት /ሮቤ/ጎባ/ እና ሻሸመኔ ካምፓስ/ የማገዶ እንጨት /ጎባ ሮቤ እና ሻሽመኔ ካምፓስ/ የዳቦአቅርቦት /ሮቤ/ጎባ/እና ሻሸመኔ ካምፓስ የጥሬ ጤፍ አቅርቦት የጤፍ እጀራ /ሪቤ ጎባ እና ሻሸመኔ ካምፓስ/የወጣወጥ ግብዓቶች በሻሸመኔ ካምፓስ የአማዕቀፍ ወይም የ1/አንድ/ ዓምተ ግዥ ነው።
10. ዩንቨርሲቲው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውብ በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የምሰረዝ መብቱ የጠጠበቀ ነው።
ማሳሰቢያ ፦ ዩንቨርሲትው የተዘጋጀው የዕቃዎች ልዩ መግለጫ /Specification/መሠረዝ ወይም አሻሽሎ በመፃፍ ዋጋ ያቀረቡ ተወዳዳሪዎች ለዕቃው የሰጡት ዋጋ ለውድድር አይቀርብም።
ለበለጠ መረጃ ፦ በስልክ ቁጥር፦ 011 618 19 64 ወይም 022 244 1636 መደወል ይቻላል።
