የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለሰጠው ብድር በዋስትና የያዘውን ቤት በአዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ስልጣን መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የተበዳሬ ስም | አበዳሪው ቅርጫፍ | የንብረቱ አይነት እና ዝርዝርዝ መግለችዐ | የጨረታ መነሻ ዋጋ | የጨረታው ደረጃ | ጨረታው የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት |
| 1 | አበራ ፣አሮ ኩርሴ | ሄሳ | በቡሌ ሆራ ከተማ ቀበሌ 01 ውስጥ የሚገኝ 200 ሜ.ካሬ የመኖሪያ በኢት | 752,442.35 | 2ኛ | ሐምሌ 20 ቀን 2015 ዓ.ም ከ4-6 ሰዓት |
1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋውን 1/4 ኛ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ /CPO/በማቅረብ ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ።
2. የጨረታው አሸናፊ ቀሪውን ገንዘብ በ15 /አስራ አምስት/ቀናት ውስጥ አጠናቆ መከፈል ይኖርበታል። በጠጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ክፍያው ባይፈፀም ኝ የሃራጁ ውቴት ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ወይም CPO እይመለስም።
3. ንብረቱየገዢው ስም እዲዛወር ባንኩ ለሚመለከተው መንግስታዊ አካል ድብዳቤ ይጽፋል የባንኩን የብድር መመሪያ መስፈርት ለሚሟላ ገዢ ባንኩ ከፈል ብድር ሊያመቻች ይችላላ።
4. ውዝፍ ክፋያ ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ወጭዎችን አሸናፈው ይከፍላል።
5. ጨረታው ቤቱ በሙገኝበት ቡሌ ሆራ ከተማ በተጠቀሰው ቀን እና ሰዓት ይካሄዳል።
6. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።
7. ስለንረቱ እና የሽያጭ ሁኔታ ዝርዝር ማብራሪያ ከተፈለገ በስ.ቁ 0911387237 ወይም 0461103382 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
