Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Jun 2023, 3:26 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

በኢ.ፌ.ደ.ሪ ጉምሩክ ኮሚሽን የሀዋሳ ቅ/ጽ/ቤት ከሻሸመኔ ከተማ ለሚመላለሱ ሰራተኞች የሰርቪስ አገልግሎት የሚሰጥ ተሽከርካሪ የሚያቀርቡ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለአንድ ዓመት አገልግሎት ለመግዛት ይፈልጋል።


1.. አዲስ አበባ ከካርጎ ፊት ለፊት /ከአዲስ የልብ ህክምና ክሊኒክ ፊት ለፊት በሚገኘው ሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ።ዋና መ/ቤት በመቅረብ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል።

2. የንብረቶቹ ሁኒኦእታ ሰኔ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ደብረ ብርሃን በሚገኘው የድርጅቱ ፋብሪካ በመገኘት ማየት ይቻላል።

3. ተጫራቾች የእሚያቀርቡትን የመወዳደሪያ ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 20ቀን 2014 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ድረስ በዋና መ/ቤት በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች ብር 50,000.00 /ሀምሳ ሺህ ብር/ የጨረታ ማሰበሪያ በባንክ  በተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ በማዘጋጀት ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ  በመክተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ሰኔ 20 ቀን 2014  ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዛኑ ዕለእት በ4፡45 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0911 58 24 80 በመደወል ወይም የጨረታ ሰነዱን በማንበብ መረዳት ይቻላል 

አድራሻሐበሻ ቢራ ፋብሪካ አ.ማ ዋና መ/ቤት

ቦሌ ከአዲስ የልብ ህክምና ጎን/ካርጎ ፊት ለፊት 

አዲስ አበባ

Save Tender