የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስትት ግዥ ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የከማችተው የሚገኙ አገልግሎቶች ጊዜያቸውን የጨረሰ ባዶ የቶነር ካርቶኖች ካርትሬጆችን በማሰባሰብ ፈጭተው መልሶ መጠቀም /Recycle/ለሚያደእርጉ የሀገር በቀል የቶነር አምራች ፋብሪካዎች እዳስፈላኦነቱ የማራዘም ሆነ ለስድስት ወራት በሚቆይ የውል ስምምነት ባሉት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስትት ግዥ ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት የከማችተው የሚገኙ አገልግሎቶች ጊዜያቸውን የጨረሰ ባዶ የቶነር ካርቶኖች ካርትሬጆችን በማሰባሰብ ፈጭተው መልሶ መጠቀም /Recycle/ለሚያደእርጉ የሀገር በቀል የቶነር አምራች ፋብሪካዎች እዳስፈላኦነቱ የማራዘም ሆነ ለስድስት ወራት በሚቆይ የውል ስምምነት ባሉት ሁኔታ አወዳድሮ በግልፅ ጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
1.ተጫራቾች ሜክሲኮ ሰንጋ ተራ የቤክ የንግድ ማእከል ህንፃ ላይ በሚገኘው በአዲስ አበባ የመንግስት አስተዳደር ግዥ ንብረት ማስወገድ አገልግሎት 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 606 በመምጣት የአገልግሎት ጊዜያቸውን ጨርሰው ተከማችተው የሚገኙ ባዶ የቶነር ካርትኖችን የሚጫረት ማንኛውም ሀገር በቀል ፋብሪካ ባዶ የቶነር ካርትሬጆችን በማሰባሰብ ፈጭተው መልሶ መጠቀም /Recycle/ ለማድረግ የሚያስችል የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው እና አካባቢ ጥገና እአካባቢ ተፅኖ ግምገማ ነፃ ልመሆኑ ፈቃድ ያለው መሆን አለበት።
2. ተጫራቾች የአገልግሎት ጊዜያቸውን ጨርሰው ተከማችተው የሚገኙ ባዶ ቶነር ካርቴሮጆች በማሰባሰብ ፈጭተው መልሶ መጠቀም /Recycle/ ማድረግ የሀገር በቀል የቶነር አምራች ፋብሪካዎች የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በምክፈል የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ይስራ ቀናት ውስት ተግኝተው መግዛት ይችላሉ።
3. በዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ ተጫራቾቹ የሰጠው ዋጋ በሚለው አምድ ስር ዋጋ በአሃዝ እንዲሁም በፊደል ያለ ስርዝ ድልዝ ሞልተው በታሸከ ኤቨሎፕ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 708 ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጅመሮ ጨረታው እስከሚዘጋበት ሰዓት ድረስ ተገኝተው ማስገባት አለባቸው።
4. ተጫራቾች በአሃዝንና በፊደል እንዲሁም በነጠላና በጥቅል በሰጡት ዋጋ ምካከል ልዩነት ካለ አገልግሎቱ ከፈተኛ ዋውን ዋጋ ወስዶ ያወዳድራል።
5. ተጫራቾች ትክክለኛ ስማቸውንና አድራሻቸውን በግልፅ በመጫረቻ ሰነዳቸው ላይ መፈረም አለባቸው።
6. ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጁ አገልግሎቶች ጊዜያቸውን ጨርሰው ተከማችተው የሚገኙ ባዶ የቶነር ካርትሬጀረች በብር 100,000.00 /አንድመቶ ሺህ ብር/ የጨረታማስከበሪይ አበባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥ ንብረት ማስወገድ አገልግሎት ስም የጨረታ ማስከበሪያ /ሲፒኦ/ አሰርተው ከመጫረች ሰነዱጋር በማያይዝ ሳጥኑ ውስጥ ጨረታ ከመዘጋቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል። ሆኖም የሚዘጋጀው የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ ሲፒኦ ከአዲስ አበባ ከተማ ውጭ ከሆነ በኢትዮጵያ ንግድባንክ ቅርቻፎች ብቻ መሆን ይኖርበታል።
7. የጨረታ ሳጥኑ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4፡15 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ግዥ ንብረት ማስወገድ አገልግሎት መሰብሰቢያ አዳራሽ 9ፎቅ ይከፈታል ሆኖም የጨረታ መክፈቻ ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተገለፀ ሰዓት ይከፈታል።
8. ተጫራቾች በራሳቸው ምርጫ ጨረታው በሙከፈትበት ግዜ ሳይገኙ በመቅረታቸውው የጨረታውን አከፋፈት አያስተጓጉልም።
9. የአገልግሎት ጊዜያቸውን ጨርሰው ተከማችተው የሚገኙ ባዶ የቶነር ካርቶኖች አሸናፊ ክፍያ በተመለከተ የጨረታ አሸናፊው አገልግሎቱ ጋር የሚያደርገው ስምምነት መሠረት ይፈፀማል ሆኖም የጨረታ አሸናፊው የውሉን ጠቅላላዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ አስይዞ ውል ለምፈጸም ፈቃደኛ ያልሆነ ተጫራች ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ አገልግሎት ገቢ ይደረጋል።
10. ማንኛውም የጨረታ አሸናፊ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ ተቋማት በአካል በመገኘት የአገልግሎት ጊዜያቸውን ጨርሰው ተከማችተው የሚገኙ ባዶ የቶነር ካርቶኖች በማሰባሰብ ፈጭተው መልሶ መጠቀም /Recycle/ የሚቀርብ በራሱ ወጪ የማንሳት ግዴታ አለበጥ
11. ተጫራቾች የአገልግሎት ጊዜያቸውን ጨረሰው ተከማችተው የሚገኙ ባዶ የቶነር ካርትሬጆችን የተለያዩ ዋጋ በመስጠት መቀዳደር አይቻልም።
12. ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ተካፋይ ሆኖ ጨረታው ከተዘጋ በኋላ ከጨረታ መውጣት ወይም የሰጠውን ዋጋ ማሻሻል ወይም መለወጥ አይቻልም።
13. የጨረታው ሳጥን ከታሸገ በኋላ የሚመጡ ማናቸውም ሰነዶች ተቀባይነት የላቸውም።
14 የጨረታ አሸናፊው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተለያዩ መ/ቤቶች እና ተቋም በአካል በመገኘት የነሷቸውን የአገልግሎት ጊዚዘያቸውን ጨርስው ተከማችተው የሚገኙ ባዶ የቶነር ካርትሬጆችን ፈጨተው መልሶ መጠቀም /Recycle/ የሚቀየሩ ያነሱትን የአግልግሎት ጊዜያቸውን ጨርሰው ተከማችተው የሚገኙ ባዶ የቶነር ካርትሬጀሮች በየ7 የስራ ቀናት ውስጥ ለመንግስት ገቢ ማድረግ ገንዘቡ ገቢ ከሆነበት ደረሰኝ ጋር ለአገልግሎት ሪፖርት ማቅረብ ይኖርበታል።
15 አገልግሎቱ የተሻል አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
