Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Jul 2023, 12:34 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Food Items And Drinks

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መ የስልጤ ዞን የወራቤ ማረሚያ ተቋም በ2015 ዓ.ምበጀት ዓመት በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚሆን በሎ 1 ቀጭቀጭ የወጣለት የተበጠረ ሰርገኛ ጤፍ በቆሎ አተር ፍርኖ ዱቄት በሎት 2 አንበስ ሻይ ቅጠል ጨው ስኳር ዘይት በሎት 3 ጎመን ዘር የተፈጨ በርበሬ ቀይ ሽንኩርት መኮሮኒ ፓስታ ምስር ክክ አተር ክክ እና የተለያዩ ቅመም አ ቅመም በሎት4 የማገዶ የባህርዛፍ እንጨት /ኝድላ/ ከሐምሌ 1/2015 ዓ.ም እስከ ታኃሣሥ 30/04/2016 ዓ.ም በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. በዘርፉ ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመደቡ።

2. የዘመኑ የመንግስት ግር የከፈሉና የንግድ ፍቃዳቸው ያሳደሱ።

3. ቫት /VAT/ ተመዝጋቢ የሆኑ።

4. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ ለ60 ቀናት

5. አሸናፊው ማንኛውም ወጪ በራሱ ሽፍኖ እቃዎቹን ወራቤ ማረሚያ ቤት ተቋም ቅጥር ግቢ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበጥ

6. የጨረታ ማስከበሪያ 5000 /አምስት ሺህ ብር/ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እውቅና ያለው የፋይናንስ ተቋም የተረጋገጠ ቼክ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉ ምሆኑን አለባቸው።

7. በጨረታው አሸናፊ የሚሆኑ ይተጫራቾች የአሸነፉባቸውን ዕቃ ዓይነቶች 10% ማስያዝ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል።

8. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮተከታታታይ ባሉት 51 ቀናት ውስጥ ለሚወዳደሩበት አቅርቦት በዘርፉ የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሃምሳ ብር/ በመክፈል ዩእተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከግዥ ፋይናስ ቢሮ መውሰድ ይቻላል።

9. ተጫራቾች ዋጋ ማቅረቢያቸውንና የመወዳደሪያ ሂሳባቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ፎቶ ኮፒ እስከ 15 ኛው ቀን 11፡00 ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

10. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ኛው ቀን ከቀኑ በ11፡00 ሰዓት ታሽጎ በ16ኛው ቀን በ3፡00 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

11. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፦ 0911804123 መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender