Tender Detail

Tender Details

  • Deadline06 Jul 2023, 11:39 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የአማራ ውሃ ኮንስትራክሽን ድርጅት ለጣና በለስ አይማ ግራ የመስኖ አውታር ዝርጋታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የቧንቧና መገጣጠሚያ አቅርቦት ህጋዊ ከሆነ ድርጅት በአገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ምግዛት ይፈልጋል።


በመሆኑ በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ አቅራቢዎች የሚከተሉትን ህጋዊ ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።

1 ሎት 1 GI Fitting and Saddle clamp
2 ሎት 2 CI/DI  Fitting and Valves&Accessories
3 ሎት 3 HDPE Fitting and Sprinkler Accessories
4 ሎት 4 uPVC Pipes

1. የዘመኑን ግብር ከፍለው በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የንግድ የምዝገባ ምስክር ወረቀቅት ያላቸው መሆን አለበት። ተጫራቾች እነዚህንና ሌሎች ተያያዥ ያላቸውን መረጃዎች ኮፒ በማድረግ በጀርባው ፊርማና ማህተም በማድረግ በጨረታ ሰነዶቻቸው ላይ ማካተት ይጠበቅባቸዋል።

2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የሚሆን ለ120 ቀን ከዚያም በላይ ጸንቶ የሚቆይ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ ለሎት 1 ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ለሎት 2 ብር 150,000.00 /አንድ መቶ ሃምሳሺህ ብር/ ለሎት 3 ብር 1,500,000.00 /አንድ ሚልዮን አምስት መቶ ሺህ ብር// ለሎት 4 ብር 2,000,000.00 / ሁለት ሚሊዮን ብር/በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና  በማሰራት ማስያዝ አለባቸው።

3. የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20 /ሃያ/ ተከታታይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በምጣት የማይመለስ ብር 400.00 /አራት መቶ ብር/ በአማአራ  ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ባህርዳር ከተማ ከሚገኘው ከድርጅቱ ዋና ግቢ ከገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 32 መግዛት ይችላሉ።

4. ተጫራቾ መወዳደሪያ ሀሳባቸውን ማለትም የቴክኒክና የዋጋ ሰነዳቸውን በሁለት ቅJኢዎች ዋናን እና ቅጂ በማለት ቴክኒካልና ፋይናሺያል በተኛጠል/ለየብቻ ማኑፋክቸር ብሮሽር/Orginal Manufacturer Brousher /ጋር በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሊኡት 20  ተከታታይ ቀናት ውስጥ ባህር ዳር ከተማ ከሚገኘው  ዋና መ/ቤት አማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ቢሮ ቁጥር 33 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስከባት ይኖርባቸዋል።

5..ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ጨረታው ከተፈተበት ቀን ጀምሮ ለ90 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆኑን  በመረዳት የጨረታ ዋጋ በውል ዘመኑ በሙሉ የፀና መሆን ይኖርበታል እዲሁም አሸናፊው ተጫራች ዕቃዎች የማቅረቢያ ጊዜ /Delivery time/ቅድመ ክፍያ ከፍለው ቀን ጀምሮ የሚታሰብ በ90 ቀናት ውስጥ ይሆናል ኤልሲኢ /LC/ወይም ሌተር ኦፍ እደመስፈርት ተደርጎ ሊወሰድ አይችልም።

6. ማንኛውም ተጫራች ዋጋ ሲሞላ ቫትናና ሎሎእች ታክስ የትራንስፖርት የማሰጫኛ የማራገፊያ ዋጋም ጨምሮ ጃዊ በሚገኘው የጣና በለስ ፕሮጀክት ድረስ በማድስ መሆኑን ታሳቢ አድርገው መወዳደር ይኖርባቸውዋል።

7. የቴክኒካል ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከድርጅቱ ዋና ግዥ የስራ ሂደት ቢሮ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል ቀኑ የስር ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ተዘግቶ በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል።

8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ  ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቢሮ ግዥ/ የስራ ሂደት 3ኛ ፎቅ ቁጥር 33 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር ማብራሪያ መጠቅ ይቻላል።

  አድራሻ፦ ባህርዳር ከተማ ቀበሌ 14 አዲናስ ጠቅላላ ሆስፒታል ፊት ለፊት 

               ፖ.ሣ.ቁ106

      ስልክ ቁጥር ፦ 058 222 1335

                   ባህርዳር 

Save Tender