Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 Jun 2023, 6:06 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአብከም የኬሚሴ ከተማ እና መእረት ልማት ጽ/ቤት በ2015 በጀት አመት በዓለም ባንክ በጀት ኤለኢክትሮኒክስ ግዥ ስለተፈለገ በዘርፉ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ድርጅቶች በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1.ለስራው ህጋዊ አግባብነት ያለው ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉና ያሳደሱ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ያላቸው ።

2. የጨረታው ሰነድ ከከሚሴ  ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረት ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 33 በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15/አስራ አምት/ ተከታታይ ቀናት ከአልይ የተዘረዘሩ መረጃዎች ዋናና ኮፒ በማይ ሰወትር በስራ ቀናን ሰዓት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታውን ፋይናሺያል ሰነድ ዋናና ኮፒ በማድረግ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በአብከም የከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሰረት ልማት አታ/ቤት በግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ለዙሁ ተግባር በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስራ ስድስተኛው ቀን/16ኛው/ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት 4፡00 ሰዓት ድረስ ባለው  ጊዜ የጨረታ ሰነድ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. ጨረታው በ23/10/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ4፡30 ሰዓት በግዥ ፋይ/ብ/አስ/ዋና የስራ ሂደት ቢሮ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውበተገኙበት ይከፈታል። የተገለፀው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ቀጣይ ባለው የስራ ቀን ይከፈታል።

5. ተጫራቾች ተመላሽ የሚደረግ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 10,360 /አስር ሺህ ሶስት መቶ ስልሳ/ ብር በጥሬ ገንዘብ ወይንም በተረጋገጠ በባንክ ትዕዛዝ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች  ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።

6. የጨረታ አሸናፊ የሆነው ድርጅት ውል በሚዋዋልበት ጊዜ የውለታ ማስከበሪያ አጠቃላይ ድምር ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል።

7. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ  ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል ይመሰረዝመብቱ የተጠበቀ ነው።

8. የሂሳብ ስሌት/ አርቲሜቲክ ቼክ/በግዥ ፈፃሚው መ/ቤት ባለሙያ ከሚስተካከለው ውጭ በተጫራቾች የሚቀርበው የመጫረቻ ሰነድ ላይ በነጠላ እና ጠቅላላ ዋጋ ስርዝ ድልዝ ካለ ተጫራቹ ከጨረታ ውጭ ይሆናል።

9. ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በከሚሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ እና መሠረት ላምት ጽ/ቤት በግንባር በመቅረብ ወይም።

 በስልክ ቁጥር ፤፟ 033 554 02255 ደውለው ምመረዳት ይችላሉ።

Save Tender