መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአላጌ የግብርና ማሰልጠኛ ተቋም ለሁርሶ ኮንተንጄት ማሰልጠኝስ ማዕልከል እና ላባህር ዳር ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Compound light fiting and polle እናlight fititing ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
| NO | የዕቃው ዓይነት | ፕርጀክት | የጨረታ ቁጥር | የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻእና ሰዓት | የጨረታ ማስከበሪያ |
| 1 | Compound Light Fititiing | አላጌ የግብርና ማሰልጠኛ ተቋም | DCE/EM/85/2023 | ሰኔ 27/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፤00 | ሰኔ 27/2015 ከጠዋቱ 4፡15 | 50,000.00ብር |
| 2 | Compound LightFititing and poleአላጌ የግብርና ማሰልጠኛ ተቋም | ሁርሶ ኮንተንጄት ማሰልጠኛ ማዕከል | DCE/EM/86/2023 | ሰኔ 27/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 | ሰኔ 27/2015 ዓ.ም ከቅቀኑ 8፡15 | 50,000 ብር |
| 3 | Ligh Fitting | በባህር ዳር ስታፍ ኮሌጅ | DCE/EM/87/2023 | ሰኔ 27/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 | ሰኔ 27/12015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 | 100,000 ብር |
1. ተጫራቾች ህጋዊ ለማረጋገጥ የሥራ ዘርፉ የሚያሳይ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የሚሰጥ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ስለመመዝገባችሁ ማስረጃ ሊሆን የሚችል መረጃ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዝገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች ለእያንዳዱ ጨረታ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ cash payment order /CPO/ወይም ከታወቀ ባንክ /Unconfitional Bank Guarantee/ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. አንድ ተጫራች መወዳደሪያ የሚችለው በአንድ ዓይነት ምርት ።ብራንድ/ ብቻ ነው። በአማራጭ የቀረቡ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመልስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ወሎ ሰፈር ስካባቢ በሚገኘው መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መሪያ 3 ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዥና አቅቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸውውዋል።
6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
