Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Jul 2023, 5:24 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ባለስልጣን መ/ቤታችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


1. በጨረታው ለመካፈል የታደሰና አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።

2. የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ባወጣው የአቅራቢዎች ዝርዝርውስጥ የተመዘገኡ መሆን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

3. ማናኛውም ተጫራች በተጨማሪ እሴታክስ /VAT/ግብር ከፋይነት የተመዘገማ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /Bid Bond /ብር 10,000.00 /አስር ሽህ ብር በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /CPO/ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ተከታትይ ቀናት ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀው ማጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. የጨረታ ሣጥን በ16ናው ቀን ከጠዋቱ 4፤00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያ ዕለት 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመ/ቤቱ የግዥ ክፍል ይከፈታል/ የመዝጊያውም ሆነ የመክፈቻው ዕለት የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ሰዓት ይሆናል።

7. ተጫራቾች እያንዳዱ የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ከ/መ/ቤቱ ፋይናስና ግዥ ዳይሬክቶሬት 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 408 መውሰድ ይቻላል።

8. መ/ቤቱ ይየተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻ፦ አራት ኪሎ ከቱሪዝም ሆቴል በስተጀርባ ዳኑ የአጥንት ክሊንክ አጠገብ።

ስልክ ቁጥር፦ 011 1 70 42 26

Save Tender