ሰዎች ለሰዎች ድርጅት በተለያዩ የሃገራች ክፍሎች ለሚያከናውኗቸው የተለያዩ የልማት ስራዎች የሚውል ከዚህ በታች ከ ሎት አንድ እስከ ሁለት የተጠቀሱትን ግብዓቶች ከህጋዊ አቅራቢዎች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ሎት 1 የእንሣት ግባቶች መሳሪያዎች
ሎት 2 የእንሣት ማዳቀል ግባቶች
በጨረታ ሰነዱ ውስጥ የተገለፁትን ግብዓቶች ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶች እና ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቲኦች ማሟላት የሚችሉ ህጋዊ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. በዘርፉ የተሰማሩበት ለ2015 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው።
2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ።
3. የግብር ከፋይ ምዝገባ /Tin Number/ማቅረብ የሚችሉና።
4. የዘመኑ ግብር የከፈሉ /ከኢትዮጵያ ገቢዎች ጉምሩክ ባለስልጣን/ በቸረታ ለመሳተፍ የተሰጠ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ሕጋዊ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ሰዎች ለሰዎች ድርጅት ማስተባበሪያ ቢሮ በመቅረብ በማይመለስ ብር 200 /ኡለት መቶ / ገዝተው እዲሳተፉ ይጋብዛል። የጨረታ ሰነዱን ያልገዛ ተጫራች በጨረታው መሳተፍ አይችልም።
5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ባቀረቡት ዋጋ ልክ/ የትተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ/2% ሲፒኦ /CPO/ማስያዝ አለባቸው።
6. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያቸውን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ብላኡት አስር 10 ተከታታይ የሥርራ ቀናት በሰዎች ለሰዎች ድርጅት ማስተባብሪያ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባታለባቸ ። ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ እና የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ በአንድ ፖስታ ሌሎች የተጠየቁ የንግድ ሰነዶች በሌላ ፓስታ አሽጎ ማስገባት አለባቸው።
7.ተጫራቾች ክተራ ቁጥር 1 እስከ 6 ያሉትን ካላሟሉ ከጨረታ ይሰረዛሉ።
8.ተጫራቾች ለጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ የሰዎች ለሰዎች ድርጅት ያዘጋጀውን የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ መጠየቅ አለባቸው። ተጫራቾች የሚያቀርቡት የእያንዳዱ እቃ ዋጋ ሰዎች ድርጅት ላስቀመጠው የእቃው አይነት /እና ወይም መስፈርት /Specification/ መሆን አለበጥ
9. ዋጋ በሚሞሉበት ጊዜ የተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ የእያንዳዱ እቃ ዋጋ በትክክል መሞላት አለበት አቅርቦቱ የተጨማሪ እሴት ታክስ የማይመለከትው ከሆነ በሚሰጡት ዋጋ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ አይካተትም።
10. ተጫራቾች የእያንዱን ዋጋ ከሞሉ በኋላ የሎቱን ጠቅላላ ድምር ወደ ጎንም ወደ ታችም ደምረው ማስቀመጥ አለባቸው የድምር ስህተት ቢኖር የተሰጠው ነጠላ ዋጋ ተቀባይነት ይኖረዋል።
11. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱን መፈረም እና የድረጅታቸውን ማህተም ማድረግ ይኖርባቸዋል።
12. የጨረታ አሸናፊ የሚለው በተቀመጠው የዕቃ ዝርዝር በተናጠል ለዕያንዳዱ እቃ ዝርዝር በተናጠል ለእያንዳዱ ዕቃ ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረቡበ ተጫራች ይሆናል።
13 በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም ስርዝ ድልዝ ካለ በአቅራቢው መፈረም አለበጥ
14.አስረኛው ቀን ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን ይሆናል።
15.ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር የሥራ ቀናት ይቆኦይና በአስረኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ 8፤30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሰዎች ድርጅት ዋና መ/ቤት ቦሌ ቡልቡላ ወረዳ 12 ቀይ አፈር አካባቢ በድርጅቱ አዳራሽ ይከፈታል።
16. አሸናፊ የሚሆነው ተጫራች ጥራቱን በጠበቀ መንገድ ዕቃውን አሟልቶ በሶስት የስራ ቀናቶች ማቅረብ ይኖርበታል። ነገር ኝ ጥራቱ በድርጅቱ ተረጋግጦ ከልተቀበለው ቀሮ የማምጣት ግዴታ አለበት ይህንን ብያአደርግ ኝ እቃውን ማቅረብ እዳልቻለ ይቆጠራል።
17. አሸናፊ የሆነ አቅራቢ ክፍያ በሚጠይቅበት ጊዜ ህጋዊ ደረሰኝ ማአቅረብ አለበት ይንን ማቅረብ የማይችል ከሆነ ምንም አይነት ክፍያ መጠየቅ አይችልም። መ/ቤቱም እዲከፍል አይገደድም።
18. በዚህ ማስታወቂያ ያልተገለፁ ሌሎች ህጎች በሀገሪቱ ግዣፈፃፀም መመሪያ መሠረት ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል።
19 የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ Menschen Fur Menschen ስም አዘጋጅተው በፖስታ በማሸግ ከዋጋ ማቅረቢያው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
20 የጨረታው ውቴት ጨረታው ተገምግሞ እዳለቀ በደብዳቤ ወይም በውስጥ ማስታወቂአይ የሚገለፅ ይሆናል።
21. ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 2% የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና /ውል ማስከበሪያ/ በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
22. ተጫራቾች ሌላ ተጫራችሽ በሰጠው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ መስጠት አይችሉም።
23. በጨረታው ተሳትፎ አሸናፊ የሆነ ተጫራች ያሸነፈውን እቃ በከፊልም ሆነ በሙሉ ማቅረብ ካልቻለ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
24. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው.
ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር፦ 0114 71 42 91/0114 71 43 58 በሥራ ሰዓት ደውለው ማብራሪያ ማግኘት ይቻላል።
