በሲ/ብ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋለም ማረሚያ ተቋም ግዥ/ፋይ/ን/አስ/ሂደት ከሐምሌ1/2015 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30/2016 ዓ.ም ድረስ ለ6/ስዳት/ወር/ የሚቆይ ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ማ ጣፈጫዎች እና የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈፀም ከዚህ በታች የተመለከቱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
በሲ/ብ/መንግስት ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን የይርጋለም ማረሚያ ተቋም ግዥ/ፋይ/ን/አስ/ሂደት ከሐምሌ1/2015 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30/2016 ዓ.ም ድረስ ለ6/ስዳት/ወር/ የሚቆይ ለህግ ታራሚዎች ለቀለብ አገልግሎት የሚውል የተለያዩ ማ ጣፈጫዎች እና የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈፀም ከዚህ በታች የተመለከቱትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
| ተ.ቁ | የዕቃው ዓይነት | መለኪያ | ምርመራ |
| 1 | ዛላ በርበሬ | በኩ/ል | |
| 2 | የምግብ ጨው | በኩ/ል | |
| 3 | ጎመን ዘር | በኩ/ል | |
| 4 | ቀይ ሽንኩርት | በኩ/ል | |
| 5 | ነጭ ሽንኩርት | በኩ/ል | |
| 6 | ዝንጅብል | በኩ/ል | |
| 7 | ሻይ ቅመም | በካርቶን | |
| 8 | ሻይ ቅጠል | በካርቶን | |
| 9 | የእንጀራ ምጣድ | በቁርጥ | |
| 10 | በቀርክሃ የተሰራ አካባሎ | በቁርጥ | |
| 11 | ሠፌድ | በቁርጥ | |
| 12 | ካሜራ 350 ግራም | በፓኬት | |
| 13 | እርድ | በኪ.ግ | |
| 14 | ቃሪያ | በኪ.ግ | |
| 15 | የማገዶ እንጨት | በሜ/ኩብ |
ህጋዊ ተወዳዳሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
ስለዚግ ጨረታው የሚካሄድበት የሥራ ቋንቋ አማርኛ ሲሆን በሚወዳደሩበት የንግድ ስራ ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፍቃድ የግብር ከፋይነት ማስረጃ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉና ፍቃዳቸው ን ያሳደሱ በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ በጨረታ መወዳደር የሚያስችል ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉና በአቅራቢነት ዝርዝር ለመመዝገባቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላውን ዋጋ 2% ብር የያዘ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችሉና በጨረታ የተጠቀሱ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ በይርጋለም ማረሚያ ተቋም ገዝ/ፋይ/ን/አስ/የስ/ሂደት ክፍል ውስጥ ገዝተው ከሞሉ በኋላ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፐስከ 15 ቀን 8፤30 ሰዓት ድረስ የታሸገው ኤንቨሎፕ ወደጨረርታ ሳጥን አስገብተው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡345 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ከታሸገ በኋላ በዕለቱ ከቀኑ 8፡455 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በይርጋለም ማረሚያ ተቋም ይከፈታል። የጨረታው ሰነድ ለውድድር አቅርበው ከግል ፍላጎታቸው /ሁኔታ/የተነሳ በዕለቱ የማይገኙ ሲሆን ጨረታው የከፍቶ ውቴት ይገለፅ ላቸዋል እንጂ የጨረታ ሂደት የምስተጓጎል ነገር አይኖርም። አንድ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ።በጨረታ ሰነድ የተመለከቱትን አይነቶች ከላይ በሰንጠረዡ የተገለፁ መሆን ይኖርበታል። የጨረታ አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለፀ ጊዜ ጀምሮ ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ ሲፒኦ አቅርበው ውል ለመፈፀም አለባቸው።
አሸናፊዎችን አሸናፊነታቸው እደተገለፀ ውል የማይፈጽሙ ሲሆን ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ አይመለስም /ይወረሳል/ ። የጨረታው ዝርዝር በጨረታው የአፈፃፀም መመሪያው ላይ የተገለፀ ስለሆነ በይበልጥ ተቀባይነት ያለው የጨረታ ሰነድ በመሆኑ አንድ በአንድ ማንበበ ይኖርባቸዋል። ጨረታው አውጪው መ/ቤት የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 046 225 24 03 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
