Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Jun 2023, 6:49 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አያት አካባቢ ለሚገኘው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ ማእከል ለጥቅል ውሃ አገልግሎት የሚውል የውሃ ፓምፐ /Capacity Q=4.51/sec Head=200 mtr/ ከነ አክሰሰሪው በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1.ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የክፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ ማስረጃ የማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በፌደሬሽኑ ስም በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ማስያዝ አለባቸው።

3. ተጫራቾች ስለ ጨረታው የሚገለፀውን ሰነድ የማይምለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/በመክፈል  ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ወሎ ሰፈር የቀድሞው አይቤክስ ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው በፌደሬሽኑ ጽ/ቤት ግዥና ፋይናስ ዳይሬክቶኦሬት በመምጣት መግዛት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ እና ቴክኒካል ሰነድድ ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ሰኔ 16 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ቀኑ 4፤00 ሰዓት ድረስ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ሰኔ 16 ቀ 2015 ዓምም ከቀኑ 4፤00 ሰዓት ተዘግቶ በእለቱ ከቀኑ 4፤30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፌደሬሽኑ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

6. ፌደሬሽኑ የተሻለ አምስራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender