Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 Jun 2023, 5:32 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የመደወላኡ ዩንቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል በ2016 የበጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ፦


1.ሎት1 በሆስፒታል ተኝ ተው ለሚታከሙ ታካሚዎች የምግብ አቅርቦት አውጾርስ።

2. ሎት2 የታሸገ የሃይላድ ውሃ ቆሎ የወተት ቡና ሻይ ኩኪስ ለስላሳ አቅርቦት ማዕቀፍ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ አገእልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል።

ማቀፍ ግዥ በጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት መግዛት ይፈልጋል።

1. ተጫራቾች በበጀት ዓመቱ ከሚወዳደሩበት ዕቃ ጋር አግባብነት ያለው በዘርፉ ንግድ ፈቃድ ከፊትና ከጀርባው ፎቶ ኮፒ የሆን ያላቸው የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉ እና በጨረታ ለመውወዳደር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ እገዳ የሌለባቸው።

2. ተጫራቾች ለመንግስት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/እና /TIN/ ሰርተፍኬት ተምዝጋቢ መሆናቸውን የሚያስረዳ ማስረጃ በግልፅ የሚታይ ፎቶ ቾፒ ማቅረብ የሚችሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሎት 1 ብር 50,000.00 /ሀምሳ ሺህ ብር/ ሎት 2 ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር / CPO/ ቢድ ቦንድ ኦርጅናል ደብዳቤ በአድራሻ የተፃፈ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናትት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መደወላሉ ዩንቨርሲቲ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ ቡድን ቀርቦ ሰነዱን መግዛት ይቻላል።

5. ተጫራቾች በጭረታው ሰነድ ላይ የሚሸጡበትን ዋጋ ቫትን አካተው በጥንቃቄ ከተሞላ በኋላ ፋይናሺያል ኮፒውን ከነሙሉ ወሳኝ ዶክመንቶች ጭምር ፋይናሺያል ኮፒ ውስጥ በአንድ ፓስታ በሰም በታሸገ ያቅርቡ። ፋይናሺያል ኦርጅናል ለብቻ በአንድ ፖስታ በሰም በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አስገብተው አቴዳስ ላይስማቸውና ፊርማቸውን ያኑሩ የሚከፈተው ኮፒ ሰነድ ነው።

6.ጨረታው ማስታወቂያ በወጣበት በ16ኛው ቀን ሰኔ 24 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱኡ 4፤00 ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፤30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመደወላ ዩንቨርሲቲ ሪፈራል ሆስፒታል ግዥ ቡድን ይከፈታል። እለቱ በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ይከፈታል።

7. ዝርዝር መስፈርቱ 7/9/2015 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣውን ማስታወቂያ መመልከት ይቻላል።

8. የመደወላቡ ዩነርሲቲ ጎባ ሪፈራል  ሆስፒታል የተሻእ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የምሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

     ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0226612492 ወይም 0226610258/0226612273 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender