Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 Jun 2023, 4:54 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የህዝብ መገናኛ ቦታዎች አስተዳደር ክርፖሬሽን ለአበሳ ቀለብ የሚሆን የበሬ ስጋ ለአንድ አመት ውል በማሰራት ለመግዛት ይፈልጋል ።


1.ማንኛውም ተጫርች በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት በታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ ምዝገባ ምዝገባ ወረቀት የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና ስለግብር ከፋይ ሚሰጥ ማስረጃ /clearance/ማቅረብ አለበት።

2. ለጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳዲ ሱቆች ብር 5,000 ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

3. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ  ሰነድ የማይመለስ የእያንዳዱ ብር 300/ሶስት መቶ ብር /በቦሌ ማተሚያ ፊለፊት ገባ ብሎ የድሮ ፒኮፕ መናፈሻ ጊቢ ውስጥ ይህ ማስታወቁያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 10ኛው የስራ ቀን 11፡30 ሰዓት በመቅረብ መግዛት ይቻላል።

4.ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ቴክኒካል እና ፋይናሺያል ዶክመንት ኦርጅናል እና ኮፒ ለየብቻ በማእግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሳጥኑ እስከ ሚታሸግበት 11ኛው ቀን ጠዋት 4፤00 ሰዓት ለዙሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን Rእዋት በ4፡00 ሰዐዐት ሳጥኑ ታሽጎ በዚያው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ቦሌ ማተመሚያ ፊት ለፊት ገባ ብሌ የድሮው ፒኮክ መናፈሻ ጊቢ በግዥ የስራ ሂደት ቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙ ይከፈታል።

6. ይጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ላይ የሚውል ከሆነ በቀጣዩ ሰኞ በተጠቀሰው ሰዓት ተዘክቶ የሚከፈት ይሆናል።

7. ዘግይቶ የደረሰ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

8. ማዕከሉ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው ብመኡሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender