Tender Detail

Tender Details

  • Deadline30 Jun 2023, 4:20 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ሚንስቴር መ/ቤቱ ግብር ከፋዮች የሚጠበቅባቸውን የታክስ ዕዳ በታክስ ህጉ በተፈቀደው የጊዜ ገደብ ባለመክፈላቸው ምክኛት በታክስ አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 983/2008 አንቀጽ 41 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ከፎኒክስ ኢንደስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከቲ.አይ.በ ኬትሬኒግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና ከኤዲና ሞል ኤች ቲ ኤስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተያዙ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ባሉት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሸጥ ይፈልጋል።


1. በግልፅ ጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራች ማንነቱን የሚገልፅ የነዋሪነት መታወቂያ /ፓስፖርት/ ከጨረታ ሰነዱጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ በማሸግ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

ተ/ቁ የመ/ቤቱ ስም የጨረታው ዓይነት የተሽከርካሪው መመልከቻ ቀን የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን
1 ገቢዎች ሚንስቴር የፕላስቲክ ወንበር ማምረቻ ማሽን እና ሌሎች ተጓዳኝ እቃዎች እዲሁም የተለያዩ ሞዴል ያላቸው ተሽከርካሪዎች ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ቀናት ማስታወቂያ በጋዜጣ ወጥቶ 15 ቀን ከተጠናቀቀ በኋላ ባለው 16ኛው ቀን 3፡45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን በ4፡00ሰዓት ይከፈታል.

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ ዕሽኽዕ ዓርብ እና ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡30 እስከ 6፤30 ሰዓት ህንጻ 'መ' 3ኝ ፎቅ 301 ከግዥና ፋይናስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ብመክፈል የጨረታ ሰነዶች ህንፃ 'ሀ' 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 ከታክስ ዕዳ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቤሮ መውሰድ ይኖርበታል።

3. በግልፅ ጨረታ ልመሳተፍ ተጫራቾች ለሚወድዳእሩባቸው ተሽከርካሪ የሰጡትን ዋጋ 1/10 ኛውን ብቻ ለጨረታ ዋስትና /CPO/ በገቢዎች ሚንስቴር ስም [Ministry of Revenue]በባንክ አሰርተው ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

4. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበትን ንብረት ለመግዛት የሰጡትን ዋጋ 1/10 በታች ማስገባት ከጨረታ ውድድሩ የሚያሰርዝ ሲሆን ከዚያ በላይ ማስገባት ይቻላል።

5. ተጫራቾች በሚከተለው የጨረታ ቀናት /ስኬጁል/መሰረት መጫረት ይቻላ።

6. የጨረታ መክፈቻ ቦታ በሚንስቴርመ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ወይም በሚያዘጋጀው ቦት አተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት/ወይም በታዛቢዎች ፊት ይከፈታል።

7. የግልፅ ጨረታ መክፈቻና መዝጊያ 16ኛው ቀን ከመ/ቤቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን የግል ጨረታ መክፈቻና መዝጊያ ቀን ይሆናል።

8. ለጨረታው አሸናፊ ተጫራቾች ለጨረታው ዋስትና ያስያአዙት /CPO/ከሚከፍሉት ውጋጋር እደአስፈላጊነታቸው የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ደግሞ በ5 የስራ ቀን ውስጥ ተመላሽ ይደረግልቻእዋል።

9.የተሽከርካኢ ጨረታ የሚያሸንፉ ተጫራቾች ከስመ ንብረት ዝውውር ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ወጪዋች /የቦሎ ሌሎች ተጓዳኝ ወጪዎች/ሻጭን /መ/በቱን/አይመለከትም።

10 አሸናፊ ተጫራቾች ማሸነፋቸውን በደብዳቤ ከተገለፀላቸው ቀን ጀጀምሮ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ ያሸነፉትን ጠቅላላ ዋጋ መ/ቤቱ በሚሠጠው አድራሻ ገቢበማድረግ ያሽነፉበትን ንብርት/ሀብት መረከብ ይኖርባቸዋል።

11። ከላይ በተ/ቁ 10 በተገለፁ ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢያላደረገ እና ንብረቱ የተረከበው ያልወሰዱ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለሚንስቴር መ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ንብረቱ በድጋሚ እዳልተሸጠ ተቆጥሮ በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።

12ሚኒስቴር መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ፦ በስልክ ቁጥር፦ 011 6 17 84 90 ኮድ/2044/2045/የውስጥ መስመር [EXT]2044 ደውልው መጠየው ወይም የተቋሙ ዌብ ሳይት WWW.Gove.et መመልከት ይቻላል።

Save Tender