ድርጅታችን የተለያዩ ፓዶች ህትመት ለማከናወን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1. የታደሰ ፈቃድ የዘመኑ የግብር ለምክፈላቸው መረጃ ማቅረብ ይኖርባችኋል።
2. የማይመለስ የቫትን አካቶ በብር 115.00 /አንድ መቶ አስራ አምስት ብር/ በመክፈል ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረርታ ሰነዱን መከኒስ አበሚገኘው ዋና መ/ቤት ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 004 በመቅረብ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለ።
3. ፋይናሺያ ሰነድ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒ እየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል ።የሚያቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለመሆኑ በመግለፅ መቀመጥ አለበጥ
4. ለጨረታ ዋስትና የሚሆን የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% በሲፒኦ ለብቻው በኤንቨሎፕ በማሸግ ማስያዝ ይጠበቅባችኋል።
5. ተጫራቾች የፓዶቹን ናሙና 5ኛ ፎቅ ግዥ ቢሮ ቁጥር 503 በመቅረብ ናሙና ማየት ትችላልቭሁ።
6. ተጫራቾች ዋጋ ላቀረቡባቸው ፓዶች ናሙና ማቅረብ አለባቸው።
7. ተጫራቾች የሚያስገቧቸውን ሠነዶች ሰኔ 23 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት መከኒሳ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ግዥቢሮ ቁጥር 503 ማቅረብ ይኖርባቸኋል። ጨረታው በዚያው ዕለት ከጠዋቱ 4፡15 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የምሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ፖ.ሣ.ቁ 3516 ስልክ 011 369 05 63 ፋክስ 011 5 51 32 99
