Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 Jun 2023, 1:47 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin/የምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው በተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸው የሚያረግግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ  መድሃኒቶቹ ወደሀገር ውስጥ እዲገቡ ባለስልጣን የሰጣቸውን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።


1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰና በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /Tin/የምዝገባ ሰርተፍኬት ያለው በተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸው የሚያረግግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ  መድሃኒቶቹ ወደሀገር ውስጥ እዲገቡ ባለስልጣን የሰጣቸውን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።

2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ በጥ።ቁ1 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸውጋር  አያይዘው ማቅረብ አለባቸው። የሚገዙትና ዝርዝር መግለጫ ሰፔስፊኬሽን/ሰነዱ ላይ ማግኘት ይቻላል።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ በባህርዳር ከተማ በሚገኘው የአብከም ግብርና ቢሮ ቁጥር 69 የማይመለስ ብር 100.00 አንድ መቶ ብር በመክፈል መግዛት ያላል።

4. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት 1% የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማቅረብ አለባቸው። ተጫራችሾች የሚያቀርቡት ፐርፎርማንስ ቦንድ ወይም ሲፒኦ በባህርዳር ከተማ ከሚገኘው ማንኛውም ባንክ መሆን ይኖርበታል።

5. ቴክኒካል ፕሮፖዛል ዋና እና ቅጂ እና የዋና ማቅረቢያ  /ፋይናሺያል ፕሮፖዛል/ዋና ቅጅ እያንዳዱን ለየብቻ ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል።

6.ከቴክኒካል ፕሮፖዛል ጋር አብሮ በፖስታ መታሸግ ያለባቸው ከላይ በተ.ቁ 1 የተጠቀሱትንና ሌሎች አስፈላጊ የቴክኒካል ዶክመኖት መሆን ይኖርባቸዋል።ከፋይናሺያ ፕሮፖዛል ጋር አብሮ በፖስታ መታሸግ ያሉበት የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ  ብቻ ነው።

7. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 11 ድረስ በአካል በመገኘት ወክም በስልክ ቁትር 0582204516/0582206479 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ። መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. አሸናፊው ድርጅት ውል ከያዘበት ቀን ጀምሮ በ120 ቀናት ውስጥ አጠናቆ ማቅረብ አለበት። 

9. ተጫራቾች በአብከም እንሣት ዓሳ ሃብት ልማት ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 በተዘጋጀው ጨረታ ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት በጨረታ ሣጥኑ ማስገባት ይኖርባቸዋ።

10. የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታትይ ቀናት በኋል በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው እለት በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልፅ ይከፈታል።ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታው ከምከፈት አያግደውም።

Save Tender