በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሻሸመኔ ሪፈራል ሆስፒታል ለ2015 በጀት ዐመት Bio Medical Test Equipment በግልፅ ጨረታ ለመግዛት ይፈልጋል።
| No | ITEM |
| 1 | Vital Signs/Patien Monitor Simulator |
| 2 | Electrical Safety Analyzer |
| 3 | Defibrillator/Pacer A nalzer |
| 4 | Gas Flow Analzer |
| 5 | ESU Analyzer |
| 6 | Radition Inspector |
| 7 | Oscilloscope |
| 8 | Infusion Device/Pump Analyzer |
| 9 | Oxxygen Analyzer |
| 10 | Incubator Analyzer |
| 11 | Blood Pressure Meter Calibration Kit |
| 12 | Ultrasound Transducer Leakag Tester |
| 13 | Leak Tester |
| 14 | Pressure Meter |
| 15 | X-Ray Calibration Tools |
| 16 | Non- Contac Voltage Teser |
| 17 | Handheled Digital Oscilloscope |
| 18 | IR Thermometer |
| 19 | LCR Meter |
| 20 | Sound Livel Meter |
| 21 | Light Meter |
| 22 | Magnifier |
| 23 | llluminated Magnifier |
| 24 | Insulation Multimeter |
1.ተጫራቾች ጨረታ ለመሳተፍ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ በዕቃ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 /ሃምሳሺህ ብር/ በሻሸመኔ ሪፈራል ሆስፒታል ስም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቼክ /CPO/ ከጨረታ ኦርጅናል ስነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
4. ተጫራችች የጨረታ ሰነዱ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15ተከታትይ ቀናት ብቻ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ እቶ ብር/ በ፣ክፈል ሰነዱ ከግዥ ክፍላችን ቢሮ ቁጥር 18 መግዛት ይችላሉ።
5. ተጫራቾች በጨረታው ተካፋይ ለመሆን የሚፈልጉት ለምን ለምን አይነት ዕቃ እደሆነ በሰነዶቻቸው ላይ በትክክል ለይተው መፀሀፍ አለባቸው።
6. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተበኋላ እጨረታው ሰነድ ላይ የተእገለጹትማንኛውም ሁኔታዎች መለወጥ ወይማ ማሻሻል ወይም ጨረታእን ትቻለው ማለት አይቻልም።
7. ተጫራቾች ከሙስናና ከማጭበርበር ተግባር ነፃ ስልሆናቸ የፌደራል የክልል መንግስታት ህግ ስለማስከበራቸው ከጨረታ ሰነድ ጋር ተያይዞ ያለውን ቅፅ መፈረም አለባቸው።
8. ጨረታውን ለማደናቀፍ የሞከረተጫራች ከጨረታ ውጪ ሆኖ ለወደፊትም በመንግስት ግዢ ጨረታ ውስጥ የማይወዳደር ሲሆን ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
9. የጨረታ የውል ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ አሸናፊው ድርጅት ግዴታውን በቀረበው ዝርዝር መሰረት ካልፈፀመ በግዥ መመሪያ አንቀፅ 15 ንዑስ አንቀፅ 15/7 ንዑስ አንቀጽ በተመሠረተው ሆስፒታሉ ተፈፃሚ የማድረግ መብት አለው።
10. ሆስፒታሉ እቃዎችን እዳስፈላጊነታቸው በመቀነስም ሆነ በምጨመር ማዘዝ ይችላል።
11. የዕቃውን መጠን በቀረበው ተዛዝ መሰረት ጥራታቸው ጠብቀው ካልቀረቡ ማንኛውም አይነት ስህተት ቢፈፀም ሃላፊነቱ የድርጅቱ ነው።
12. የአገልግሎት ዋጋ የምንከፍለው አሽዕኝዐFዒW የዕቃ አገልግሎትን ለሆስፒታሉ ገቢ ሲያደርግ ይሆናል።
13. ተጫራቾች ለሚያቀርቧቸው የአንዱ ዋጋም ሆነ ጥቅል ዋጋ ሞልተው የሚያቀርቡት በጨረታ ሰነድ ላይ በሚገኘው የዋጋ ማቅረቢያ መሙያ ሰንጠረዥ ውስጥ መሆን አለበት።
14. ተጫራቾች በጨረታው አካሄድ ላይ ቅሬታ ካላቸው በመንግስት ግዥ አዋጅ አንቃጽ 61እና 62 መሠረት ቅረኢታቸውን ማቅረብ ይችላሉ።
15. ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ ጥያቄ የማሻሻያ ሀሳብ ካልቸው ጨረታው ከመከፈቱ ከ5 ቀን በፊት ማቅረብ ይችላሉ።
16. የጨረታው መግባቢያ ቋንቁ ኦሮምያ/አማራኛ ነው።
17። ጨረታው በአስር ስድስተኛው ቀን /አስራ ስድስተኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ለጨረታ አመቺ በሆነ ቦታ ይሆናል።
18. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱ በሰም በታሸገ ፓስታ በማድረግ ለዚሁ ውስን ጨረታ ለተመረጡ ኮሚቴዎች ማስከበር አለበጥ
19. ሆስፒታሉኡ የተሻለ ማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው።
ለበለጠ መረጃ 0986172638/0924561869
