Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Jun 2023, 6:26 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በደቡብ ክልል መንግስት በጌዲኦ ዞን የዲላ ማረሚያ ተቋም ግዥ ንብ/አስ/ቡድን ከሐምሌ 01 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ታህሳስ 30/2015 ዓ.ም ድረስ ለህግ ታራሚዎች አገልግሎት የሚውል እህል የባልትና ውጤቶች የምግብ አላቂ ዕቃዎችና የማገዶ እንጨት ግዥ ለመፈፀም ከዚ በታች የተመለከቱትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት
1 1ኛ ደረጃ ነጭ ሰርገኛ ጤፍ 10 የእንጀራ ምጣድ ባለ 60 ሣ.ሜትር
2 የተበጠረ በቆሎ 11 በቀርክሀ የተሰራ አካባሎ ባለ60ሣ.ሜትር
3 ምሥር 12 ሰፌድ ባለ 60 ሣ.ሜትር
4 ያልተቂላ አተር ክክ 13 መሳቢያ ባለ 30 ሣ.ሜትር
5 የባልትና በርበሬ 14 የዕቃ ማጠቢያ ሽቦ ዱቡልቡሉ
6 የምግብ ጨው 15 ካሜራ ባለ 500 ግራም
7 ጥሬ ጎመን ዘር 16 እርድ
8 ቀይ ሽንኩርት 17 ቃሪያ
9 ሻይ ቅጠል ባለ 80 ግራም 18 የማገዶ እንጨት

ጨረታው የሚአካሄድበት የስራ ቋንቋ አማርኛ ሲሆን በመኢወዳደሩበት የንግድ ሥራ ዘርፍ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ የግብር ከፋይነት ማስረጃ የዘመኑ ግብር የከፈሉና ፈቃዳቸውን ያሳደሱ በተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ በጨረታ መወዳደር የሚያስችል ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉና በአቅራቢነት ዝርዝር ለመምዝገባቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ ተጫራቾች በሚወዳደሩበት የንግድ ስራ መስክ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም ጥሬ ገንዘብ ማቅረብ የሚችሉና በጨረታ የተጠቀሱ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለስራ አምስት ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ለጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር የኢትዮጵያ 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከዲላ ማረሚያ ተቋም ግዥ ን/አስ/ቡድን ውስጥ ገዝተው ከሞሉ በኋላ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ 15ኛው ቀን 5፡30 ሰዓት ድረስ የታሸገው ኤንቨሎፕ ወደጨረታ ሳጥን አስገብተው በዚሁ ቀን 5፡45 ሰዐዐት ጨረታሳጥን ከታሸገ በኋላ በዕለቱ ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዲላ ማረሚያ ተቋም ግዥ ንብ/አስ/ር ቡድን ክፍል ውስጥ ይከፈታል። 15ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጠለው የስራ ቀን ይከፈታል። ተጫራቾች የጨረታው ሰነድ ለውድድር አቅርበው በግል ፍላጎታቸው በዕለቱ የማይገኙ ከሆነ ጨረታው ተከፍቶ ውጤቱ ይገለፅላቸዋል እጂ የጨረታው ሂደት አይስተጓጎል። አንዱ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተተሮ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም። የጨረታ አሸናፊ ማሸነፉ ከተገለፀ ጊዜ ጀምሮ የስድስት ወር አቅርቦት ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ አቅርበው ውል የመፈፀም ግዴታ አለባቸው ።አሸናፊው አሸናፊነቱ እደተገለፀ የማይፈጽም ከሆነ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ አይመለስም። የጨረታ ዝርዝር በጨረታ አፈጻፀም መምሪያላይ የተገለፀ ስልሆነ በይበልጥ ተቀባይነት ያለው ሰነድ በመሆኑ አንድ በአንንድ ማንበብ ይኖርባቸዋል። ጨረታው አውጪው መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ኽዐGዕንዕ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender