Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 Jun 2023, 4:35 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በ/ደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ የማረሚያ ቤቶች አስ/ር ኮሚሽን የጊዶሌማረሚያ ተቋም በ2016 በJእት ዐዐመት በተቋሙሥር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች የምግብ እሕል የምግብ ማጣፈጫ እና ማገዶ እንጨት ከሐምሌ 01/2015 እስከ ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ከዝህ በታች ያሉ መስፈርቶችን ከሚያሟሉ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


  • በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • በዘርፉ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  • የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው 
  • የግብር ከፋይ መልያ ቁጥር /TIN No/ያላቸው።
  • የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ።
  • የጨረታ ማስከበሪያ ለምግብ እህል ብር 20,000/ሃያ ሺህ ብር/ ለሌሎች ለእያንዳድቸው ብር 4,000.00 /አራት ሺህ ብር/በመረጡት ዘዴ ማለትም በባንክ በተረጋገጠ CPO በጥሪአ ገንዘብ ወይም የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይችላሉ።
  • የጨረታ ሰነዱ ጊዶሌ ማረሚያ ተቋም ቢሮ ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር/በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
  • የገዙትንም ሰነድ ኦርጅናል ኮፒ በማዘጋጀት በሁለት የተለያዩ ፓስታዎች በማሸግ ኦጅናል ላይ ኦርጅናል ኮፒውላይ ኮፒ ብሎ በመጽሐፍ ፊርማና ማህተም በማድረግ በ15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ተቋሙ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • የጨረታ ሳጥኑ በ16ኛው ቀን 4፡00 ታስሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ይከፈታል።
  • ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው አለመገኘት ጨረታ ሂደቱን አያስተጓጉልም።
  • 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ ወደቀጣዩ የስራ ቀን ይተላለፋል።
  • የጨረታው አሸናፊ ተለይቶ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ካሉት 7 ተከታትይ ቀናት በኋላ አሸናፊው የጠቅላላ ዋጋውን 10%  የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ው መግባትና በገባው ውል መሠረት ዕቃዎችን እስከ ተቋሙ ነብረት ክፍል ድረስ የማይደርስ ግዴታ  አለበት።
  • ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ኡሉ በሙሉ የመአሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Save Tender