በጉምሩክ ኮሚሽን ጅጅጋ ቅ/ታ/ቤት በኮንትሮ ባንድ የተያዙ የተለያዩ ኤክሌክትሮንክስ የቤት ማስዋቢያ የህንጻ መስሪያ አልባሳት የቤት እቃ እስፔር ፓርት ምግብ ነክ ጽዳት ጫማ እና ልዩ ልዩ ዕቃዎችን በግልፅ ጨረታ አእውዳድሮ ልመሸጥ ይፈልጋል።
1.በዘርፉ የፀና የንግድ ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክሲ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ለመሆኑ ከገብር ሰብሳቢ መስራያ ቤት የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም ነዋሪነት መታወቂያ ያለው ማንኛውም ኢትዮጵያዊ፤
2. በግልጽ ጨረታ ለመሳተፍ ዕቃውን ለመግዛት የሚቀርበውን የመጫረቻ ዋጋ አምስት በመቶ /5%/ ሲፒኦ /cpo/ማቅረብ የሚችል።
3. ለግልጽ ጨረታ ቅ/ጽ/ቤቱ ካስቀመጠው መነሻ ዋጋ ተነስቶ በመሙላት በተመጠው ሳጥን ውስጥ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
4. ተጫራቾቹ አሸንፎ የገዛው ዕቃ ወድያውኑ ከፍሎ በ5 ቀን ውስጥ የሚረከብ መሆን አለበት።
5. ዕቃዎቹን አሸንፎ የገዛ ተጫራቾች የሚፈለግበትን ዋጋ ወዲያውኑ ከፍሎ በ5 ቀን ውስጥ ካልተረከበ ያስያዘው ሲፒኦ /cpo/ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
6. በጨረታው ያላሸንፎ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ /cpo/ወዲያውኑ ይመልስላቸው።
7. ማንኛአውም ተጫራች ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጅጅጋ ቅርጫፍ ሲፒኦ /cpo/ አሰርቶ ማምጣት አለበት
8. አሳማኝ የሆነ ምክኒያት ከተገኘ እና በም/ቤቱ ተቀባይነት ካገኘ ጨረታው መሰረዝ ይችላል።
9. ማንኛውም ተቻራች ዕቃውን ካሸነፈ በኋላ ከጅግጅጋ ውጪ ለማጓጓዝ ቢፈልግ እደየቦታው እርቀት በቀን ገደብ መሸኛ ሊሰጣቸው ይችላል።
10. ተጫራቾች እቃዎቹን አሸንፎ ከተረከበ በኋላ መሸኛ ሳይዝ የትም ቦታ ቢያዝ መ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም።
11። ተጫራቾች የሞሉትን የጨረታ ሰነድ በ16/10/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 3፤45 በጅግጅጋ ጉ/ኮ/ቅ/ጽ/ቤት ማስገቢያ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታው 3፡45 ተዘግቶ በ16/10/2015 ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
N.B:- አሸናፊው ተጫራች ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/15% /አስራ አምስት ፐርሰንት/የሚከፍል መሆኑ ይታወቃል ሳንፕል ሳያዩ ለሚጫረቱ ተጫራቾች ቅ/ጽ/ቤቱ ኃላፊነቱን አይወስድም ።
