የደብረ ማርቆስ ዩንቨርሲቲ ለ2016 በጀት ዓመት ለዋናው ግቢ እና ጤናና ህክምና ካምፓስ ለተማሪዎች አገልልግሎት የሚውል ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1.በዘመኑ እና በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የህኑ እና የተመዝጋቢነት ማስረጃ ማቅረብ የሚልቹ።
2. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተ.ቁ 1 የተጠቀሱትንና የሚመለክታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች ዋጋ ምልተው ሲመለሱ ለጨረታ ማቅረብ አለባቸው።
ሎት1 ስጋ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
ሎት 2 እንጀራ ብር 80,000 /ሰማኒያ ሺህ ብር/
4. በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታላይ ያልተመሰረተ የባብንክ ዋስትና በደብረ ማርቆስ ዩንቨርሲቲ ስም አሰርቶ ማቅረብ የሚችል።
5. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ኡየሚያሟሉ ተጫራቾች ሁሉ የጨረታ ዶክመንቱን ደብረ ማርቆስ ዩንቨር ሲቲ አስተዳደር ህንፃ ቁጥር 27 ቢር5ኦ ቁጥር 10 ወይንም አዲስ አበባ 4ኪሎ ከቅድስተማርያም ቤ/ክርስቲያን ወረድ ብሎ ሮሞና ካፌ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 7 ከሚገኘው በሯቸው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታትይ ቀን የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት እቶ ብር/ ለእያንዳዱ ሎት በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
6. የጨረታውን ፋይናሺያ እና ኦርጅናል እና ኮፒ ዶክመንቶች በተለያዩ ፓስታዎች በማሸግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
7. አሸናፊው ድርጅት አሸናፊነቱ በተገለፀበት ከ7 ተከታታይ የስራ ቀናት በኋላ ከ8ኛ ቀን ጀምሮ በተከታትይ 8 የስራ ቀናት ውስጥ በግንባር ቀርቦ አሸናፊ የሆነበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መያዝ የሚችል መሆን አለበት።
8. ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነዱን በአግባቡ በመሙላት የሎት 2 እና ለየብቻ በማሸግ ደብረ ማርቆስ ዩንቨርሲቲ ህንፃ ቁጥር 27 ቁጠ 10 ድረስ በመቅረብ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ 15 ቀንቅት በኋላ በ16 ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡59 ድረስ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ሲኖርባቸዋል ጨረታው በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 4፡30 ላይ ብረ ማርቆስ ዩንቨርሲቲ ህንፃ ቁጥር 27 ቁጠ 10ውስጥ ይከፈታል። ነገርግ የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀኑ የበአል ቀን ወይም ቅዳሜን አእሁድ ከሆነ በሚቀጠለው የስራ ቀ ይሆናል ሆኖም ተጫራቾች በጨረታው ላይ መገኘት ካልቻሉ መስፈርቱን እስክታሟሉ ድረስ ጨረታው ላይ ያልተገኙ ፓስታ ጨምሮ በእለቱ ይክፈታል።
የበልጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0587716691 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ
ዩንቨርሲቲው ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
