Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Jun 2023, 1:45 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መስተዳደር የከፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዋ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2016 በጀት ዘመን ከዚህ በታች የተቀሰውን የተኝቶ ታካሚ ምግብ አገልግሎት ግዥ ባቻ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ።

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ያላቸው እዲሁም ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ።

3. በመንግስት ለጨረታ ለመስተፍ የሚያስችል የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

4. ከዚህ ቀደም በሆስፒታሉ የጽሑፍ ማስጠንቀቂያ የደረሳቸው ወይም የተሰጣቸው የድርጅቱ ባለበኢቶች ምወዳደር አይችልም።

5. የእቃ አቅራቢነት ምዝዝገባ ማቅረብ ግዴታ አለባቸው።

6. ከገቢዎች ክሊራስ ማቅረብ ግዴታ አለበጥ

7. ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ቦንጋ ገ/ፃ/ሻዎ አ/ሆስፒታል 2ኛ ፎቅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 22 በመቅረብ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር ለእያንዳዱ ጨረታ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ። ለእያንዳዱ ጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 /ሀያ ሺህ ብር ሲፒኦ በባንክ  የተመሰከረ ማቅረብ እና ማስያዝ አለባቸው የጨረታውን ሰነድ አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ዋጋ በመሙላት ቦንጋ ገ/ፃ/ሻዎ አ/ሆስፒታል 2ኛ ፎቅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 22 በተዝጋጀው የጨረታ ሳጥን ላይ ፖስታዎችን ማስገባት ይችላሉ።

8. ጨረታ በ16ኛው ቀን ላይ 4፤00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፡30  ሰዓት ላይ ቦንጋ ገ/ፃ/ሻዎ አ/ሆስፒታል 2ኛ ፎቅ ግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 22ተጫራቾ/ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. ተጭዐራቾች ያሸነፉበትን የአገልግሎት ግዥ ሙሉ በሙሉ ገ/ፃዲቅ ሻዋ አጠቃላይ ሆስፒታል ቅጥር ጊቢ በሚገኘው  ግምጃ ቤት /ንብረት ክፍል ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ እና እስከ በጀት ዘመን ማለቂያ ድረስ ተቋሙ ተጨማሪ ግዥ ለመፈፀም ፍላጎት ሲያቀርብ ባሸነፈው ዋጋ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉበት እስከ በጀት ዘመኑ ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆኑ።

10.  ተጫራቾች ተሟልተው ያለመገኘት የጨረታ ሂድታያስተጐጉልም።

11. አሸናፊው ድርጅት ማሸነፉ ሲረጋገጥ ያሸነፈበትን የጠቅላላ ዋግ 10% የውል ማስከበሪያ ለማስያዝ በሆስፒታሉ ስም በዝግ አካውንት ለማቅረብ ፈቃደኛ የሆነ እና ማሸነፍ ቀን ጀምሮ 5/አምስት ቀናት ቀርቦ የውል ስምምነት ለመፈፀም ፈቃደኛ የሆነ።

12 ተጫራቹ ተጫርቶ ያሸነፈውን ዕቃ ሙሉ በሙሉ ባሸነፈው ዋጋ በጀት የዘመኑ የማቅረብ ግዴታ አለበት።

13. ጨረታው የሚከፈተው ቦንጋ ገ/ፃ/ሻዋ አ/ሆስፕፒታል 2ተኛ ፎቅ ግዥ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 22 ሲሆን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል። ሆስፒታሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው።

Save Tender