የጎንደር ዩንቨርሲቲ በ2015 ዓመት ከመንግስት በተእፈቀደ መደበኛ በጀት ህክምና ሆስፒታል እና በህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ኢንስቲቲዩት ስራ ማዕከልቀሪ ስራዎች ግንባታ የማማከር አገልግሎት በዘርፉ ከተሰማሩ ደረካ አንድ አማካሪ ድርጅቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የማምከር አገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል
1.በዘፉ የወጣና ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ኮፒ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ኮፒ በአቅራቢነት በኤጀንሲ ድረ-ገጽ የተመዘገቡ በማንኛውም የመንግስት ግዥ ጨረታ እዲሳተፍ በገቢዎች ባለስልጣን የተሰጠ የድጋፍ ደብዳቤ ኮፒ እንዲሁም የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የገቡበት ቅጽ ሞልተው ፈርመወና በድርጅታቸው የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የገቡበትን ቅፅ ሞልተው ፈርመውና በድርጅታቸው ማህተም አረጋግጠው ዋናውን ማቅረብ አለባቸው።
2. ለጨረታ ማስከበሪያ የሚኦን ብር 120,000.00 /አንድ መቶ ሃያ ሺህ ብር/በጥሬ ገንዘብ ወይም ከታወቀ ባንክ በሚሰጥ ሲፒኦ ወይም በባንክ በትረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ ቼክ ወይም በሁኔታላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ለ118 ቀን የሚቆይ በጎንደር ዩንቨርሲቲ ስም በማሰራት ማቅረብ አለባቸው። ተጫራቾች ፋይናሺያል ሰነዳቸው ፋይናሺያል ኦርጅናል ፋይናሺያል ኮፒ በተለያየ ፖስታ እዲሁም የቴክኒካል ሰነዳቸውን ቴክኒካል ኦርጅናል ቴኒካል ኮፒ በማለት በተለያየ ፖስታ አሽጎ ማቅረብ አለባቸው።
3. በተራ ቁጥር 1እና 2 የተገለጹትን ሁሉም አራቱም ፓስታዎች በአንድ ትልቅ ፓስታ አጠቃሎ በማሸግ በድረጅታቸው ማህተም በማረጋገጥ ማቅረብ አለባቸው።
4. ማንኛውም ተጫራች የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጎንደር ዩንቨርሲቲ ፋይናስና በጀት ዳይሬክቶሬት ዋና ገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 07 ዘወትር በሥራ ሰዓት በመምጣት ለጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
5.ተጫራቾች የጨረታ ማወዳደሪያ ሰነዳቸውን በጎንደር ዩንቨርሲቲ ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 06 ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ይህ ግልፅ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮእስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ማስገባት ይችላሉ ጨረታውም ታዛቢዎችና ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጎንደር ዩንቨርሲቲ ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ዉጥር 06 ይከፈታል ሆኖም ከላይ የተገለፀው የመክፈቻ ቀን በተመሳሳይ ቀን ሰዓት እና ቦታ ይከፈታል።
6. ተጫራቾች የሚያቀርቡበት ዋጋ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ90 ቀናት ጸንቶ መቆየት አለበጥ
7. ማንኛውም ተጫራች ዋጋ ሲሞላ ቫትናን ሌሎች የታክስ ዋጋ ጨምሮ መሆን አለበጥ የታክስ ሁኔታ ያልተገለፀ ከሆነ የተሞላው ዋጋ ምናኛውም የመንግስት ታክስ ወጭን አካቶ እደተሞላ ተደርጎ ይቆጠራል።
8. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፦ 0582118084 ወይም 0582116097 በስራ ሰዓት በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
9. ዩንቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
