በገቢዎች ሚንስቴር የመካከለኛ ግብር ከፋይ ቅ/ጽ/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ድርጅቶቹን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የጠቅላላ ጥገና አገልግሎት መለዋወጫ ዕቃዎችን ጨምሮ ግዥ ማከናወን ይፈልልጋል
በመሆኑም በጨረታ መሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
| ተ.ቁ | የአገልግሎት ዝርዝርዝ | የማስያዣ መጠን |
| 1 | የፈርኒቸር ጥገናአገልግሎት | 5,000 |
| 2 | የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና አገልግሎት | 3,000 |
| 3 | የኤለኢክትሪክ ጥገና አገልግሎት | 3,000 |
| 4 | የሻወር እና መጸዳጃ ቤት ጥገና አገልግሎት | 3,000 |
1. በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
2. የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤእንሲ ባዘጋጀው የዕቃውና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
3.ግብር የእመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆን የሚያረጋግጥ በግር አስገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።4ከረለት ቼክ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
4. በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት።
5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ሎቶች የጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በተጠቀሰው ሰንጠረዥ መሰረት በባንክ በተመሰከረለት ቼክ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
6.ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታ መክፈቻ ቀን 04፡00 ሰዓት ከመወዳደሪያ ሰነዳቸእው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
7. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በእያንዳዱ ሎት በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ሰኔ 20ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፤00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታውም በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
8. የጨረታ አሸናፊ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና 10% /አስር በመቶ/C.P.O በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማ።
9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
