Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Jun 2023, 12:41 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በጎንደር ዩንቨሲቲ የህ/ጤ/ሳ/ኮ እና አጠ/ስፔ/ሆስፒታል በ2015 በእት ዓመት እደአስፈላጊነቱ የሚቆይ ለሆፒታል አገልግሎት የሚውል የሚዲካል ኦክስጅን ጋስዝ ግዥ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ አውጥተው ከተሰማሩ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።


1.በዘመኑ ህጋዊ ፈቃድ ኖሩእቸው የዘመኑግብር የከፈሉ የተጨማሪ እ.ሴ.ት /VAT/ ተመዝጋቢ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ያላቸው በ2015 ዓ/ም በጨረታ ላይ ለመሳተፍ  ከሀገር ውስጥ ገቢዎች የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉና በግዥ ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ደረ_ ገጽ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን ይኖርባቸዋል።

2. የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 200.00/ ሁለት መቶ ብር /በመክፈል ማስታወቂያውን ከወጣቀን ጀምሮ ባሉትት 15 ተከታታይ ቀናቶች ጎ/ዩ/ህ/ጤ/ሳ/ኮ/እና አጠ/ሰፔ/ሆስ/ ፋይናስ በጀት ዋና ገንዝብወይም አዲስ አበባ ካሳንቺስ እኢንተርኮንቲነታል /ኢንተር ብስትሮ ክፌ/ፊት ለፊት ከሚገኘው ጎ/ዩ/ጉዳይ ማስፈትፀሚያ ጽ/ቤት መግዛት ይቻላል።

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የመያሲዙት የገንዘብ መጠንብር 80,000.00 /ሰማኒያ ሺህ ብር/ ከ118 ቀን ያላነሰ በሚቆይ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትናው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. ወደ ጨረታ ሳጥን የሚገቡ ሰነዶች ሀ/ተ/ቁ1 የተጠቀሱትን ቴክኒካል ሰነዶች ከዋናው ጋር የተገናዘበ ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያ የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የገቡበትን ቴክኒካል ሰነዶች ከዋናውጋር የተገናዘበ ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያ የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የገቡበትን ኦርጅናል ቅፅ ሞልተው ፈርመውና በድርጅቱ ማህተም አረጋግጠው በአንድ ፖስታ/ዋጋ የተሞላ ሰነድ በአንድ ፖስታ ዋጋ የተሞላ ሰነድ ኮፒ በአንድ ፖስታ በማሸግ ሁሉንም ፓስታዎች በአንድ ትልቅ ፖስታ በማሸግ ማስታወቂያው አየርላይ ከውላእበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ በስራ ሰዓት ጎንደር ዩንቨርሲቲ ሕ።ጤ።ሳ/ኮ/እና አጠ/ስፔ/ሆስፒታል ግዥ ና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 26 ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የሚችል ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30  ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጎ/ዩ/ህ/ጤ/ሳ/ኮ እና አጠ/ስፔ/ሆስፒታል ግዥና ንብረት አስተዳድር ቁጥር 26 ይከፈታል። ሆኖም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መክፈት አያስተጐጉልም። የመክፈቻው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ ይክፈታል።

5. የሚሞላ ዋጋ እቃውን ጎንደር ዩንቨርሲትቲ ህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ  ሆስፒታል በማቅረብ የማጓጓዣ የጉልበት ዋጋና ታክስ ያካተተ መሆን አለበት የታክስ ሁኔታ ያልተገለፀ ከሆነ የተሞላው ዋጋማንኛውም የመንግስት ታክስ ወጪን አካቶ እደተሞላ ተደርጎ ይቆጠራል።

6. አሸናፊ ድርጅት ዕቃዎችን ማስረከብ የሚችለው ጎንደር ዩንቨርሲቲ ህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ እና አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሄስፒታል ግቢ ነው።

7. ተጫራቾች ይሚያቀርቡት ዋጋ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ እስከ 90 ቀን ድረስ ፀንቶ መቆየት አለበት።

8. መስሪያ ቤቱ የዕቃውን ብዛት 20% ክፍ ውይም ዝቅ የማድረግ ውሉ ከተጥናቀቀም በኋላ እስከ 25% ተጭዕማሪ ውል የመውሰድና የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0582115186 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

Save Tender