Tender Detail

Tender Details

  • Deadline28 Jun 2023, 7:07 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ዓይነት የወረቀት ህትመቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ በጨረታው እዲሳተፉ ተጋብዘዋል።


1.. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች በዘርፊ ህጋዊየታደሰ ይንግድ ፈቃድ ያላቸውና በምንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው ከድረ_ ገፁ /Website/አትመው ከጨረታ ሰነዱጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ከፋይነት የተመዘገቡና የግብር መለያ ሰርተፍኬት ያላቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

3. ተጫራቾች የማይመልስ ብር 300 /ሶስት መቲ ብር ብቻ/ በምክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂአይ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለገሐር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

4. ተጫራቾች ብር 350,000.00 /ሶስት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ማዘዣ /CPO/ወይም ለዘጠና ቀን የሚቆይ ቅድመሁኔታ ያላስቀመጠ የባአንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

5. ተጫራቾች መወዳደሪያ ሠነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለግሀር በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥ 108  በተዘጋጀው ሳትን ውስት ሰነ 21ቀን 2015ዓ.ም እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው ተጫርቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ ማለትም ሰኔ21/2015 ዓ.ም በፋሲሊስት ማኔጅመንት የስብሰባ አዳራሽ በ8፡45 ይከፈታል።

6. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7. ለተጨማሪ ማብራሪያ ብስልክ ቁጥር 011 5512400 የውስጥ መስመር 217/262 ወይም በቀጥታ 011 5504931 መጠየቅ ይቻላል።

Save Tender