Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Jul 2023, 6:51 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚንስቴር መቀለ ቅ/ጽ/ቤት ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን አገልጊሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


1.የሰራተኞች ሰርቪስ አገልግሎት ግዥ

2. የምንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝርውስጥ የተካተቱ።

3. ተጫራቾች በአራት አቅጣጫ ለእያንዳዱ ቦታ 15 ሰው የመጫን አቅም ያለው 2/ሁለት ሀይሩፍ ቀይም ተመሳሳይ ተሽከርካሪ ማቅረብ የሚችል።

4. ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቤ ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።

5. ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። 

6. የጨረታ ማስከበሪያ ሎት አንድ ብር 30,000.00 በባንክ በተመሰረልት ቼክ /CPO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/በመክፈል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከጨረታው መክፈቻ ቀን ድረስ ደደቢት ማይክሮ ፋይናሺያ አጠገብ የሚገኘው የትግራይ አካል ጉዳተኞች ማህበር ህንጻ የሚገኘው የቅ/ፅ/ቤቱ የግዥ ፋይናስ ንብረት አስተዳደር የስራ ሄደት 2ኛ ፎቅ የበኢት ቁጥር 4 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

8. ተጫራቾች የሚውዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨለኦፕ በማድረግ 28/10/2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው በዚህ ዕለት ልክ 4፤30 በመስሪያ ቤቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. የጨረታ አሸናፊ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና 10% /አስር በመቶ /CPO/ በማስያዝ  ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል።

10. ቅ/ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

11. ተጫራቾች ሁሉም ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል።

12. ተጫራቾች የምታቀርቡት ተሽከርካሪዎች ጥራታቸው በባለሙያ የተረጋገጡ መሆን ይኖርባቸዋል።

13. አሸናፊ ድርጅት 2 /ሁለት/ ሃይሩፍ ወይም ተመሳሳይ ተሽከርካሪ ለአንድ አቅጣጫ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበጥ

14. በ4 አቅጣጫ ለእያንዳዱ 2 ተሽከርካሪ ጠቅላል 8 ሃይሩፍ ወይም ተመሳስይ ተሽከርካሪ ማቅረብ ይጠብቅባቸዋል።

15። የሙሉ ቀን የምኪና ኪራይ አገልግሎት የትርሽከርካሪ ዓይነት Hilux ዳብል ካፕ ወይም ተመሳሳይ ጥራታቸውን የጠበቁ በጥሩ ቁመና የሚገኙ መሆን አለባቸው።

Save Tender