Tender Detail

Tender Details

  • Deadline27 Jun 2023, 6:11 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ሲንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰው አቅርቦት ክላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. የበር የመስኮቶች እና የቁልፍ አቅርቦት ገጠማ አገልግሎት ግዥ በመሆኑም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል።

  • የታደሰ የንግድ ፈቃድ 
  • የቫት ተመዝጋቢ 
  • የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ 
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ60 /ስልሳ/ ቀናት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል።

ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ .ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።

የጨረታ ማስከበሪያ የመጨረሻ ቀናን ሰዓት  

        20/10/2015 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት

ጨረታው የሚከፈተው በዕለቱ 20/10/2015 ዓ.ም ሰዓት ሲንተርፕራይዙ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መትረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መርሲያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0114171703 መጠየቅ ይቻላል።

አድራሻ ኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ /ዋና መስሪያ በት ቱሉዲምቱ/

Save Tender