በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት በተለያዩ ጊዜያት የጉምሩክ ሥነ/ሥዓት ባለመፈፀም ምክኒያት እና በሀገር ውስጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ የተለያዩ ኤለኢክትሮኒክስ ዕቃዎች ሞባይሎች የተሽከርካሪ ሞተር የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች አልባሳት የቅየሳ መሳሪያ የብር ጌጣጌጥ እና ሌሎች ዕቃዎችን በሃራጅ ጨረታ እና ግልጽ ጨረታ ቁጥር 51/2015 ዓ.ም 08/10 2015 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 52/2015 በ12/2015 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 53/2015 15/10/2015 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 54/2015 በቀን 26/2015 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 55/2015 ዓ.ም በቀን 22/10/2015 ዓ።ም ጨረታ ቁጥር 55/2015 ዓ.ም በቀን 26/10/2015 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 56/2015 ዓ.ም እና ጨረታ ቁጥር 57/2015 በቀን 28/10/2015 ዓ.ም የምናካሄድ በመሆኑ የቀጣይ 2015 በጀት ዓ.ም ዕቅድ በተፈለገው መጠን በማሳካት ለሁሉም ተደራሽነት ባለው መልኩ በጋዜጣ ማስታወቂያ እዲወጣልን እየጠየቅንዝርዝር መረጃ ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 1_ 12 እንገልጻለን።

በመሆኑም፦
1. በቅ/ጽ/ቤቱ ለሚካሄደው ጨረአ ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬትና የዘመኑን ግብር የተከፈለ ለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መስሪያ ቤት ተሰጠ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
2. ማንኛውም የግልጽ ጨረታ ተጫራች ጨረታው አየር ላይ ከአለበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ዓ.ርብ ከ2፡00 ሰዓት እስከ 6፡00 ሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት እንዲሁም ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡00 ሰዓት እስከ 6፡00ሰዓት የማይመልስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ መክፈል አዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ገርጂ ጉምሩክ መጋዘን ቅር ግቢ የውርስ ዕቃውች አወጋገድ ቡድን በመምጣት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
3.በግልጽ ጨረታ ለመወዳደር ተጭዐራቾች ለሚወዳደሩባቸው ዕቃዎች የሰጡትን ዋጋ አምስት በመቶ /5%/ ዋስትና /CPO/ CUSTOMS COMMISSION ADDS ABABA AIRPORT CUSTOM BRANCH OFFICE ሰም ማሰራት ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የዕቃዎቹን ናሙና በአዲስ አበባ ኤርፖርት ጉምሩክ ካርጎ መጋዘን እስከ ሰኔ 8/2015 ዓ/ም ሰነኢ 12/10/2015 ዓ/ም ሰኔ 15/2015 ዓ/ም ሰኔ 22/2015 ዓ/ም ሰኔ 26/2015 ዓ.ም እና ሰኔ 28/2015 ዓ.ም እስከ 6፡00 ሰዓት በመገኘት መመልከት የሚግሉ ሲሆን ከላይ በተጠቀሰው ቀናቶች ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው ቀን ከቀኑ በ8፡20 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።
5. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ለጨረታ የሚሰጡት ዋጋ ከጨረታ ሰነዱጋር ጋር ተያይዞ በቀረቡ ቅፆች መሠረት ለተመረጡት የዕቃዎች ኮድ የተሰጠ ዋጋ ተጫራቾች ስም አድራሻ ፊርማና የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ /CPO/እና ከላይ በተቁ 1 የተገለፁትን ሰነዶች ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ ላይ በመፈረም አዲስአበባ ኤርፖርት ጉ/ቅርጫፍ ጽ/ቤት ገርጂ የውርስ እቃዎቻወጋገድ ቡድን ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታ ሰነዱ የሰጠውን መግዣ ዋጋና መግለጫ መለወጥና ማሻሻል አይቻልም።
7. ማንኛውም ተጫራች የሰጠውን የመወዳደሪያ ዋጋ የጨረታው ግምገማ ተጠናቆ የጨረታ ውጤት እስከሚታወቅ ድረስ ሠንቶ ይቆያል።
8. የጨረታው አሸናፊዎች ጨረታውን ስለማሸነፋቸው ከተገለጸበት ጊዜ ጀምሮ በ5 /አምስት/ ቀናት ውስጥ ያሸነኡትን እቃ ዋጋ ገቢ በማድረግ ዕቃውን መረከብ አለባቸው።
9. ከላይ በተ/ቁ 8 በተገለፁት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያልደረገ እና ንብረቱን ተረክቦ ያልወሰደ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ /CPO/እና ለንብረቱ ዋጋ ለቅጽ/ቤቱ ገቢ ሆኖ ፅቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።
10 በተራ ቁጥር 1_ 9 የተገለጸው እደተጠበቀ ሆኖ በተጨማሪ ሃራጅ ጨረታ ቁጥር ጨረታ ቁጥር 51/2015 ዓ.ም 08/10 2015 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 52/2015 በ12/2015 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 53/2015 15/10/2015 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 54/2015 በቀን 26/2015 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 55/2015 ዓ.ም በቀን 22/10/2015 ዓ።ም ጨረታ ቁጥር 55/2015 ዓ.ም በቀን 26/10/2015 ዓ.ም ጨረታ ቁጥር 56/2015 ዓ.ም እና ጨረታ ቁጥር 57/2015 በቀን 28/10/2015 ዓ.ምከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚካሄድ መሆኑ በዚሁ አጋጣሚ እያሳወቅን ናሙና በአዲስ አበባኤርፖርት ጉምሩክ ገርጂ እና ካርጎ ውርስመጋዘን በመገኘት መመልከት ይቻላል።
11. በሃራጅ ጨረታ የሚወዳደሩ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 50,000 /ሃምሳሺህ ብር/ለየዘሩ CUSTOMS COMMISSION ADDIS ABABA AIRANCH OFFICEስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
12. ቅ/ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከሪል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፦ቦሌ ኤርፖርት 0116694537፣0116685247 እና 0116628868 የጠYQዑ
.