Tender Detail

Tender Details

  • Deadline04 Jul 2023, 4:12 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የተለያዩ ድስትሪክቶችና ቅርጫፎች የሳይኔጅ ስራ ለማሰራት በግልፅ ጨረታአወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።


ተ.ቁ የግዥው ዓይነት የጨረታው ሳጥን የሚታሸግበት ቀንና ሰዓት የጨረታው የኢክፈትበት አንና ሰዓት የግዥው መለያ ቁጥር
1 ለተለያዩ ዲስትሪክቶችና  ቅርጫፎች የሳይኔጅ ስራ ሰኔ 23/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሰኔ 23/2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡05 ሰዓት  DBE/NCB/PR/006/2022/23

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

ተ.ቁ ዝርዝር የጨረታ ማስከበሪያ መጠን
ለተለያዩ ዲስትሪክትቶችና ቅርጫፎች የሳይኔጅ ስራ 30,000.00 በሲፒኦ /CPO/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ህጋዊ ከሆነ ባንክ

1. ተጫራቾች ከጨረታው መልስ ጋር የሚከተሉትን ተጨማሪ ሰነዶች ያቀርባሉ

  • በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/
  • የግብር ግዴታ ለመወጣቱ ከሀገር ውስጥ ግቢ ባለስልጣን ወይም ጉዳዩ ከኒመልከታቸው አካላት የተሰጠ ተጫራቾች የግብር ግዴታ የተወጣ ጨረታ ላይ መሳተፍ  እደሚችል የሚገልፅ የጽሁፍ ማስረጃ /ጊዜው ያላለፈበት መሆን ይኖርበታል።
  • የተ.እ.ታክስ /VAT/ሰርተፍኬት
  • የገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፍኬጥ
  • የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገባ ፎርማት የተጫራቹ ድርጅት ፊርማና ማህተም የተእደረገበጥ

2. ተጫራቾች የእቃዎቹን ዝርዝር ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ታወር አንድ በባንኩ እግረኛ መግቢያ ክፍያውን ፈፅመው በባንኩ ታወር ሦስት 1ና ፎቅ ከግዥ ቡድን ቢሮ መውስድ ይችላሉ።

3. የጨረታ ሰነድ ለተጫራቾች መሸጥ የሚጀምረው ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ከሰኔ 4ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ነው

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨርታው መጀምሪያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከላይ በሰንጠረዡ እስከተገለፀው ቀን እና ሰዓት ድረስ በባንኩ ታወር ሁለት መግቢያ ላይ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ኦርጅናል  እና ኮፒ በተለያየ ፓስታ በማሸግ ማስገባት ይችላል።

5. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበ የሳይኔጅ ስራ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. አሸናፊው ተጫራች በተፈለገው ጥራት መሠረት ስራውን ካላከናወነ ባንኩ ሕጋዊ እርምጃ የሚወስድ በመሆኑ ተጫራቾች ይንን ከኝዛቤ አስገብተው ናሙና ከጨረታ ክመክፈቻ ቀን በፊት ተመሳሳይ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

7.ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8. የጨረታ ሰነዱ  ቋንቋ አማርኛ ነው። ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ፦ የኢትዮጵያ ልማ ባንኩ ታወር ሁለት 5ኛ ፎቅ በሚገኘው የንብረት እና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት የዕቃና አገልግሎት ግዢ ቡድን ቢሮ በግንባር በመውረብ ወይም  በስልክ ቁጥር ፦ 0115578088 የውስጥ መስመር 364 ደውለው መጠየቅ ይቻላል።

Save Tender