Tender Detail

Tender Details

  • Deadline21 Jun 2023, 3:57 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2016 የበጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙ ሁሙማን ለሚያስተምሯቸው ተማሪዎች እንጀራ የላም ወተት ምግብ ሸቀጣ ሸቀጦ እና የሙስሊም ስጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ ለ2016 የበጀት ዓመት ተኝተው ለሚታከሙ ሁሙማን ለሚያስተምሯቸው ተማሪዎች እንጀራ የላም ወተት ምግብ ሸቀጣ ሸቀጦ እና የሙስሊም ስጋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 

1. በዘርፉ የተማራቹኡና 2015 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑ ግብር የከፈላችሁ።

2. በገንዘብ እና  ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በተለያዩ ፓስታ ማሸግ አለባቸው።

4. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።

5. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናስ የስራ ሂደት ክፍል እስከ 16/10/2015 ዓ.ም ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ለእያንዳዱ የማይመለስ ብር100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

6. ጨረታው ሚከፈተው በ16/10/2015 ዓ።ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻችው በተገኙበት ይከፈታል።

ለጨረታ ማስከበሪያ፦

  • ለእንጀራ /10,000.00/ አስር ሺህ ብር
  • ለላም ወተት 5000.00 አምስት ሺህ ብር
  • ምግብ ሸቀጣ ሸቀጦች 2000 ሁለት ሺህ ብር
  • ለመኡስሊም ስጋ /10,000/ አስር ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በካሽ ማስያዝ የሚችል ለተሸነፈው ያስያዘው ገንዘብ ይመለሳል

መዝገብ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር ፦ 0228123956 ይደውሉ።

Save Tender