የኢትዮጵያ መድን ድርጅት የተለያዩ ዓይነት ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነምም ከዙህ በታች የተገለፁ መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች በጨረታው እዲሳተፉ ተጋብዘዋ።
1. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመምዝገብ ከድረገጹ /websit/አትመው ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማያይዝ ይኖርባቸዋል።
2. ተጫራአቾች በተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ከፋይነት የተመዘገቡና የግብር መለያ ያላቸው መኑን የሚያረጋግጥ ሰርተፍኬት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።
3. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ በር/በመክፈል የጨረታ ሰነዱ ማስታወቂአይ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለገሐር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁር 108 ድረስ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች ብር 350,000.00 /ሶስት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ ክፍያ ማዘዣ /cpo/ወይም ለዘጠና ቀን የሚቆይ ቅድመ ሁኔታ ያላስቀመጠ የባንክ ዋስትና ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
5. ተጫራቾች እወዳደሪያ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለገሀር በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው ሳጥን ሰኔ 19 ቀን 2015 ዓ.ም እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በእለቱ ማለትም ሰነኢ 19 ቀን 2015 ዓ.ም 8፡45 ሰዓት በፋሲሊቲ ማኔጀንት የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ ይተጠበቀ ነው።
7. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-5512400የውስጥ መስመር 237/262 እንዲሁም።
