Tender Detail

Tender Details

  • Deadline19 Jun 2023, 12:13 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

የኢትዮጵያ መንገዶች ኢንተርፕራዝ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን አቅርቦት ግላጎት ካላቸው የሃገር ውስጥ ድርጅቶች በልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. Dising supply and instation of Drip Irrigation syatem

በመሆኑም በጨረታው መሳአተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን  ህጋዊ ሰነዶች ማሟት ይኖርባቸዋል።

  • የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ 
  • ታክስ ክሊራንስ
  • የግዥ ኤጀንሲ የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፍኬትበዘርፉ ያቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት

► ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ90 /ዘጠና/ ቀናት

► የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያ በሲ.ፒ.ኦ ብቻ መሆን ይኖርበታል።

► ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራዝ ዋና መስሪያ ቤት በግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/በመክፈል መውሰድ ትችላላችሁ።

► የጨረታ ማስከበሪያ የመጨረሻ ቀን እና ሰዓት 14/10/2015 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት። 

►ጨረታው የኢከፈተው በዕለቱ 14/10/2015 ዓ።ም ከቀኙ 9፡30 ሰዓት 

► ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

►ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011141717103 መጠየቅ  ይቻላል።

Save Tender