Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Jul 2023, 2:21 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ብሮድ ካስቲግ ኮርፖሬሽን የኮርፖሬሽኑ የሰራተኞች መኖኦሪያ ቤት ግንባታ አማካሪ ባለሙያ አገልግሎት ስራ በሃገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።


1. ተጫራቾች በስራ መስኩላይ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉበት መረጃ የገንዘብ ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የገንዘብ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት የቲን ሰርተፍኬት እና የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃዎች ያላቸው መሆን ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን ቢድ ቦንድ ብር 10,000.00 አስር ሺህ ብር ብቻ/ በባንክ በተመለከተ ቼክ ወይም በባንክ ጋራንቲ በኢትዮጵያ ፕሮድካስቲግ ኮርፖሬሽን ስም ሞልተው ከቴክኒክ ፕሮፖዛል ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት በኢትዮጵያ ፕሮድካስቲግ ኮርፖሬሽን ሸጎሌ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ግዥ ዲፓርትመንት ቢሮ ፍረስ በመምጣት ለእያንዳዱ የማይመልስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የዋጋና ቴክኒካል መግለጫዎች ለእያንዳዱ አንድ ኦርጅናልና ሁለት ኮፒውን በማድረግ ቴክኒካልና ፋይናሺያሉን ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግና የጨረታውን ስምና ቁጥር በመጥቀስ ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበትቀን ጀምሮ በ12ኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት በፊት ሸጎሌ በሚገኘው ዋናመ/ቤት ውስጥ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋ።

5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 5፤00 ተዘግቶ ከጠዋቱ 5፡45 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮርፖሬሽኑ በሸጎሌ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት ውስጥ ግዥ ዲፓርትመንት ቢሮ ውስጥ ይከፈታል።

6. ተጨማሪ መረጃ ካስፈለገ በልክ ቁጥር 011-5-17-5-21 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

7. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender