Tender Detail

Tender Details

  • Deadline26 Jun 2023, 2:00 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የዋቻሞ ዩንቨርሲቲ በ2015 በጀት ዓመት የሚከተሉትን ግዥዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳደሮ መግዛት ይፈልጋል።


በመሆኑም ፤፟ በእረታ መስተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታ ሰነድ ጋር።

  • በዘመኑ የታደሰ እና በዘርፉ አግባብነት ያለው ህጋዊ ንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባምስክር ወረቀት
  • የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር/ቲን ነምበር የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበት ሰርተፍኬጥ
  • የአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገበ አቅራቤነት ምስክር ወረቀጥ
  • የግብር ክሊራንስ ደብዳቤ ከገቢዎች ማቅረብ አለባቸው።

የሎት ቁጥር

 

የግዥው ዓይነት የጨረታ ማስከበሪያ  ሰነድ ግዥ ጨረታው የሚቆይበት ቀን ወር ዓ/ም ሰዓት
    ብር ሳ ብር ሳ የሚታሸግበት የሚከፈትበት
01 የበር ግዥ 50,000 00 400 00 3/10/2015 ዓ.ም 8፡00 9/10/2015ዓ.ም 8፡30
02 በድጋሚ የወጣ ለተማሪዎች ምግብ አገልግሎት የሚውል የበሬ ስጋ ግዥ 300,000 00 400 00
03 የሶኬት ማከፋፈያ/ዲቫይደር ግዥ 10,000 00 400 00

1. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከዋቻሞ የጨረታውን ሰነድ ከዋቻሞ ዩንቨርሲቲ ግዥና ውል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በመቅረብ በተጠቀሱ የስራ ቀናት በዋቸሞ ዩንቨርሲቲ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000021178342 ገቢ ያደረጉትን የባንክ ደረሰኝ ኮፒ በመያዝ ውይም በዩንቨርሲቲ ፋይናንስ በአካል በመቅረብ ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱጋር አባሪ አድርገው ስፔስፊክሽን ላይ በመሙላትና የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በሁሉም ገጾች ላይ በማሳረፍ አንድ ኦርጅናል እና ኮፒ በማድረግ ግዥና ውል አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ለዚሁ ጉዳይ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

3. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በትረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ወይም የባንክ ዋስትና ቢድ ቦንድ በዋቻሞ ዩንቨርሲቲ ስም አዘጋጅተው ለብቻው በፖአታ በማሸግ ከኦርጅናል ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

4. የጨረታው ውጤት ጨረታው ተገምግሞ እዳለቀ በውስትማስታወቂያ ወይም ደብዳቤ የምናሳውቅ ይሆናል።

5. ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% የመልካም ስራ አፈጻፀም ዋስትና /ውል ማስከበሪያ/በቅድሚያ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

6. ማንኛውም ተጫራች በጨረታው ውስጥ የተካተቱ ህጎችን ማክበር አለበጥ

7. ዩንቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረአውን በከፊም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ከፈልጉ በስልክ ቁጥር 0468559030/0468559163 ደውልው ማግኘት ይችላል።

Save Tender